ጀግኖች ደማቸውን ሰጥተው ያስከበሯትን ሀገር በመስዋዕትነት እናስቀጥላለን – የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሰራዊት አባላት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግኖች ደማቸውን ሰጥተው ያስከበሯትን ሀገር በመስዋዕትነታችን እናስቀጥላለን ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሚገኙ ሜካናይዝድ እና የእግረኛ ክፍለ ጦር የሰራዊት አባላት ተናገሩ፡፡
በክፍለ ጦሩ የሚገኘው የ2ኛ ሬጅመንት አዛዥ ሻለቃ…