የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ሳይንስ ካፌ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዳማ ሳይንስ ካፌ ያዘጋጀው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ። ዓውደ ርዕዩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን…
ጤና ቅዝቃዜን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውለውን የከሰል መርዛማ ጋዝ እንዴት መከላከል ይቻላል? ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዝቃዜን ለመከላከልና ለምግብ ማብሰያነት አገልግሎት ላይ የሚውለው ከሰል በአግባቡና በጥንቃቄ ካልተያዘ ሕይወትን ከማሳጣት እስከ የዕድሜ ልክ ህመም እንደሚዳርግ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ቅዝቃዜን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያየ ጊዜ ስርቆት ፈጽመዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ ስርቆት ፈጽመዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በልዩ ልዩ ጊዜ የተሰረቁ 117 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች ሀገርን በማስከበር ያከናወኑትን አኩሪ ተግባር በልማት እየደገሙት መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እያከናወኑት ያለውን አኩሪ ተግባር በዘላቂ ልማቱ ላይ ለመድገም እየተረባረቡ መሆናቸውን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ የ2022 ቨርዥን የታሪፍ መጻሕፍትን የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ካስቀመጠው ጊዜ ቀድሞ መተግበሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን የ2022 ቨርዥን የታሪፍ መጻሕፍትን የዓለም የጉምሩክ ድርጅት ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ ቀደም ብሎ መተግበሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዓለም የጉምሩክ ድርጅት ድጋፍ እና በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ ገብቷል – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአማራ ክልሉ በ2014/15 የመኸር እርሻ አገልግሎት ላይ የሚውል ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አጀበ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በሚያስተጓጉሉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ባለስልጣኑ አስጠነቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭትን በሚያስተጓጉሉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የነዳጅና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን አስጠነቀቀ፡፡ በቀን ከዘጠኝ ሚሊየን ሊትር በላይ ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ቢሆንም ተጠቃሚው ዘንድ በወቅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ከመጪው ሰኔ 27 እስከ 29 የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Jun 29, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ሦስት ቀናት እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ…