የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ ግብርና ልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ምክክር መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በአዲስ አበባ ከተማ ያደረገና ሌሎች የክልል ከተሞችን የግብርና እንቅስቃሴ የዳሰሰ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ ምክክሩ÷ በግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና በግብርና ሚኒስቴር ተዘጋጀ ሲሆን የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የሰላም ጉዳይ ለማንም የውጪ እና ባእድ አካል አሳልፈን የማንሰጠው ጉዳይ ነው” – አቶ ግርማ የሽጥላ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የሰላም ጉዳይ ለማንም የውጪ እና ባእድ አካል አሳልፈን የማንሰጠው ጉዳይ ነው" ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ተናገሩ። በምዕራብ ጎጃም ዞን የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፈር መረጃ ቋት ላይ የአይሲቲ ግብርናን ጀመረች ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ትብብር ባለፉት 3 ዓመታት ሲዘጋጅ የቆየው የኢትዮጵያ ብሄራዊ የአፈር መረጃ ቋት ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ኢትዮጵያ በአፈር መረጃ ቋት ላይ የአይሲቲ ግብርና መጀመሯን የማብሰሪያ ሥነ ስርዓት ተካሄደ፡፡ ፕሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የውሃ ፕሮጀክት ዛሬ መረቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የለገዳዲ የውሃ ፕሮጀክት በተገነባበት አካባቢ ያለ ማህበረሰብን ተጠቃሚ ያደረገውን የውሀ ፕሮጀክት መረቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የለገዳዲ የመጠጥ የውሃ ፕሮጀክት በተገነባበት አካባቢ ያለ ማህበረሰብን ተጠቃሚ ያደረገውን ወልገኦ አካባቢ የውሀ ፕሮጀክት መርቀዋል፡፡ ፕሪጀክቱ ከዚህ በፊት ይነሳ የነበረውን የፍትሃዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአብርሆት የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ የመጀመሪያው ምዕራፍ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአንድ ወር ሲካሄድ የቆየው ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ የመጀመሪያው ምዕራፍ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ምክክር ኮሚሸን ወደ ዝግጅት ምዕራፍ መግባቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ስራዎችን አጠናቅቆ ወደ ዝግጅት ምዕራፍ መግባቱን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። ፕሮፌሰር መስፍን እንደገለጹት÷ በቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ኮሚሽኑን የማደራጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህላችን የተመረቀ ሰው ለበጎ የተጠራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህላችን የተመረቀ ሰው ለበጎ የተጠራ በመሆኑ እያንዳንዱ ተመራቂ የተጠራለት ተግባር ለሀገሩ ዕድገት ምሦሶ መሆን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በጋምቤላ ክልል 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በክልሉ አራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ወረዳ ቀርሚ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በድሬ ዳዋ የምትመሰርተው ነፃ የንግድ ቀጠና የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው- ወ/ሮ ዳግማዊ ሞገስ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የምትመሰርተው ነፃ የንግድ ቀጠና የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊ ሞገስ ገለፁ፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ነፃ የንግድ…