Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ምዕራብ ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተመሰረተ፡፡ በክልላዊ የጋራ ምክር ቤት ምስረታ መርሐ ግብሩ ላይ÷ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ፣ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፣ ብልጽግና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህሬን አቋርጦት የነበረውን በረራ በዚህ ሣምንት መጨረሻ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት መሪ አምባሳደር አወል ወግሪስ በባህሬን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ወኪል አቶ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሮቤ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መረቁ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች ዓለም አቀፍ ቀይ ጨረቃ እርዳታ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመመረቅ ሮቤ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመንግስት፣ በሕዝብ እና አጋር አካላት የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ሮቤ ገብተዋል፡፡ ከርዕሰ መተዳድር አቶ ሽመልስ ጋር የተባባሩት አረብ ኤምሬቶች…

የአውራ አምባ ማኅበረሰብ እምነት፣ ብሔርና የፖለቲካ አመለካከት አንድ ሆነን ከመኖር እንደማያግዱን ህያው ምስክር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነት፣ ብሔርና የፖለቲካ አመለካከት አንድ ሆነን ከመኖር እንደማያግዱን የአውራ አምባ ማኅበረሰብ ህያው ምስክር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ 1ኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ አንደኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ ያካሂደል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ የልዑካን ቡድን ሀዋሳ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በብልጽግና…

“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025” እና “ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን”

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ቀርፃ እና አፅድቃ ወደ ስራ መግባቷ ተገለጸ፡፡ ዲጂታል ኢትዮጵያ የዲጂታል ዕድሎችን በመጠቀም ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል በኢትዮጵያ…

በአፋር ክልል በሕገ ወጥ መንገድ የተደበቁ ነዳጅ የጫኑ 15 ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋላፊ እስከ ሰርዶ በየመንገዱ ዳር ተደብቆ የቆዩት 15 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተጨማሪም አንድ ቦቴ ጫካ ውስጥ ነዳጅ ሲቀዳ እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ ዘመቻ ከተጀመረ ጌዜ ጀምሮ በየቦታው ተደብቀው…

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ በላቀ ደረጃ የድርሻውን መወጣት ይጠበቅበታል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሀገርን ሰላም ዴሞክራሲና እውነተኛ ፌዴራሊዝም ለማረጋገጥ ድርሻው የላቀ መሆኑን በመረዳት ለዚህ መሥራት እንደሚገባው የደቡብ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ትኩረቱን በሰላም፣ ዴሞክራሲ…

የእኛ ዘመን ወጣት የአርበኝነት ሚና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ነው – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእኛ ዘመን ወጣት የአርበኝነት ሚና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማሻገር ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ "የእኛ ዘመን ወጣት ሚና!"…