Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሴት አመራሮች ጥምረት የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የወጣቶች ኮከስ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሴት አመራሮች ጥምረት የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የሴት ወጣቶች ኮከስ ይፋ ተደረገ፡፡ በመድረኩ፥ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ በአፍሪካ ህብረት የሴቶች፣ የሰላምና ጸጥታ ልዩ መልእክተኛ ቤኒታ…

ሩሲያ ለአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት የሚላከውን ጋዝ እንደምታቋርጥ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት እስትንፋስ የሆነውን ጋዝ ልታቋርጥ እንደምትችል አስጠነቀቀች፡፡ ሊትዋኒያ ወደ ሩሲያ ካሊኒንግራድ ከተማ የሚጓጓዙ አንዳንድ ዕቃዎች ማገዷን ተከትሎ ሩሲያ ለአውሮፓ አባል ሀገሯ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የነጆ አዳሪ ትምህርት ቤትን መርቆ ከፈተ፡፡ አዳሪ ትምህርት ቤቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ከ272 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ…

በ11 ወራት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – የደቡብ ምዕራብ  ክልል ገቢዎች ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2014/15 የግብር ከፋዮች የግብር…

የሀገሪቱን የወደፊት ዕጣ መወሰን የሚችሉ ጠንካራ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ጥራት ስብራትን መጠገን ያስፈልጋል – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዕውቀት የበሰሉ፣ በሞራል የበለፀጉ፣ የሀገሪቷን የወደፊት ዕጣ መወሰን የሚችሉ ጠንካራ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ጥራት ስብራትን መጠገን ያስፈልጋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰሩ ብርሃኑ…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “የሱዳን ምርኮኞችን በአደባባይ ገድሏል” በሚል የሱዳን ጦር የሚያናፍሰው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት “የምርኮኛ አያያዝን ባልተከተለ መንገድ ወታደሮቼን ገድሏል” በሚል የሱዳን ጦር የሚያናፍሰው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ። በጉዳዩ ላይ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…

በሲዳማ ክልል በዘንድሮው በጀት ዓመት የተሰሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በዘንድሮው በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች የተሰሩ የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ይገኛሉ። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በየነ…

የብሔራዊ የግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ፣ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች፣ የፌዴሬሽን…

የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ራይድ…

አንጋፋው ፀሐፌ ተውኔትና ተዋናይ ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በ "አብዬ ዘርጋው" የሬዲዮ ድራማ ይበልጥ የሚታወቀው ሰለሞን አለሙ÷ በአምስት ቋንቋዎች ከ500 በላይ የሬዲዮ ድራማዎችን፣ የመድረክ…