የሀገር ውስጥ ዜና “ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት በአርባምንጭ ከተማ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው "ስለኢትዮጵያ" የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት በአርባ ምንጭ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ÷ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ሰላማዊ አማራጮች እንዲታዩ የብልጽግና ፓርቲ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር የሰላም አማራጮች እንዲታዩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴዎች ውሳኔ አሳለፉ። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የፍትሕ ሚኒስትርና የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገሪቱን የውሃ ሀብት በማልማት ለዜጎች ጥቅም እንዲውል ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደርን በማስፈን የሀገሪቱ የውሃ ሀብት ለሀገሪቱ ዜጎች ማኅበራዊና፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ እንዲውል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተፋሰስ እቅድ ዝግጅት ላይ…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር አጠናክሯል፡፡ ምሳ ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሙጅብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሱራፌል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የነዋሪዎችን ቤት እድሳት አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር ዓባይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት እድሳት አስጀመሩ፡፡ አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኙ ስድስት መኖሪያ ቤቶችን አፍርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ162 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ የተከናወነው የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ ከ162 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ሲከናወን የቆየው የማሻሻያና መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት የፊዚካል ስራ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ከቀደመው ጊዜ በበለጠ በጋራ እንደሚሰሩ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ከቀደመው ጊዜ በበለጠ በጋራ እንደሚሰሩ የአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች አስታወቁ፡፡ የሁለቱ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል አሸባሪው ሸኔ በፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት እና በቀጣይ የሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ባለ 5 ወለል ህንጻ የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ጌጃ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ባለ 5 ወለል ህንጻ የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመሩ። ከንቲባዋ ግንባታውን ባስጀመሩበት ወቅት፥ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የሕዝብ ለሕዝብ የሰላም መድረክ በከሚሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከሦስቱም ዞኖች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም መድረኩ÷በሃይማኖት አባቶች ምርቃት ነው…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የወልቂጤ ከተማን የአሸናፊነት ጎሎች÷ ዋህብ አዳምስ፣ በኃይሉ ተሻገር እና ጫላ ተሸታ…