ዓለምአቀፋዊ ዜና የምስራቃዊ ዩክሬኗ ሴቪዬሮዶኔስክ ከተማ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ከተማዋ ሴቪዬሮዶኔስክ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መዋሏን የከተማዋ ከንቲባ ኦሌክሳንደር ሲትሩክ ገልፀዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት፥ ከሳምንታት እልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ የሩሲያ ወታደሮች ከተማዋን የተቆጣጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ አስተዳደር ለፋና ላምሮት አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስረኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አንደኛ ለወጣችው ያለምወርቅ ጀንበሩ እና ሦስተኛ ደረጃ ይዞ ውድድሩን ላጠናቀቀው ደሳለኝ አበበ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የገንዘብ ሽልማት አበረከተላቸው፡፡ በዚሁ መሰረት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ ከነባር ችግሮቿ ተላቅቃ በተስፋዋ ጎዳና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን ተግባራዊና ውጤታማ ለማድረግ 22 ባለድርሻ አካላት የተካተቱበት ምክር ቤት ተቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን ተግባራዊና ውጤታማ ለማድረግ 22 ባለድርሻ አካላት የተካተቱበት ምክር ቤት ተቋቁሟል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ንቅናቄው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቃት በማድረስ ተሳታፊ የሆኑ ወንጀለኞችን ተጠያቂ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በደረሱ ጥቃቶች ተሳታፊ የሆኑ ወንጀለኞችን ተጠያቂ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ ፈቃዱ ጸጋ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በማንነት ሽፋንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሪክስ የከፍተኛ አመራሮች ዓለም አቀፍ የልማት ውይይት ላይ ተሳተፉ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ባካተተው የብሪክስ ፕላስ የከፍተኛ አመራሮች ዓለም አቀፍ የልማት ውይይት ላይ ተሳተፉ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ600 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የ600 ሚሊየን ዶላር የድጋፍና የብድር ስምምነት ተፈራረመ። ከ600 ሚሊየን ዶላር ውስጥም 200 ሚሊየን ዶላሩ በድጋፍ መልክ ሲሆን፥ 400 ሚሊየን ዶላሩ በብድር መልክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 179 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት 1 ሺህ 179 ዜጎች መካከል አንድ ሕጻን እንደሚገኝበትም ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በአጋርነት እንደሚቀጥል ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በአጋርነት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚንስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ቁ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በምግብ ምርትና…