በመተከል ዞን ለዘመናት የነበሩ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በመጠቀም በሚካሄዱ ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓቶች አካባቢው ወደ ነበረበት ሰላም እየተመለሰ መሆኑ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ በነበረው አለመረጋጋት የተፈጠረውን ቁርሾ በዘላቂነት ለመፍታት ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት ተካሂዷል።
በወረዳው ሚንጆ ቀበሌ ማዕከል ከ11 ቀበሌዎች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎች…