Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 58 ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖት ከ2 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 58ሺህ ሀሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ መካከል አንደኛው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ…

የኢትዮጵያና ህንድ ግንኙነት በብዙ ነገር የተሳሰረ ዘመን ተሻጋሪ ነው – የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ህንድ ግንኙነት በብዙ ነገር የተሳሰረ ዘመን ተሻጋሪ ነው ሲሉ የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማኒያም ጃይሸንከር ተናገሩ። በኢትዮጵያ የህንድ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ያስገነባውን የኤምባሲ ህንጻ አስመርቋል። ህንጻውን…

ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች። የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢውን በህዋ ላይ ለመገንባት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሷን የቻይና የሕዋ አካዳሚ ቴክኖሎጅ…

“ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፤ ለሰላም ደግሞ ሁሉም ሰው መሰረት ነው” – አቶ ብናልፍ አንዱአለም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፤ ለሰላም ደግሞ ሁሉም ሰው መሰረት ነው” ሲሉ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ተናገሩ፡፡ “ሃይማኖት ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡…

ባለፉት ሦስት ዓመታት በጅማ ዞን የተተከሉ ችግኞች ተጨባጭ ውጤት ማሳየታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ዓመታት በጅማ ዞን የተተከሉ ችግኞች ተጨባጭ ውጤት ማሳየታቸውን ዞኑ አስታወቀ፡፡ በዞኑ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለተተከሉ ችግኞች ክትትልና ክብካቤ ሲደረግ በመቆየቱ፥ አሁን ላይ ችግኞቹ…

የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍ እንዲል ለማስቻል እየተሠራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን ማነቆዎች ለመፍታት የተጀመረው የኢትዮጰያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ የአምራቾችን ችግር በመፍታት ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍ እንዲል ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡…

ስድስት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ ተከሳሾች በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ጃንቹታ ቀበሌ ስድስት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ አራት ተከሳሾች በዕድሜ ልክ እና የ25 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ማስተላለፉን የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።…

አየር መንገዱ ወደ አቴንስ አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ በረራው በመጪው ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓመተ ምህረት እንደሚጀመር ነው ዓየር መንገዱ ያስታወቀው። የኢትዮጵያ…

በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተሽከርካሪ ሰሌዳ ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በግብዓት እጥረት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኮድ- 2 ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ አገልግሎት ከነገ ጀምሮ እንደሚሰጥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ…

ጣልያን በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣልያን የታችኛው ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት የአውሮፓ ጉዳዮች ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒየሮ ፋሲኖ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን ጣልያን እንደምትደግፍ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያና በጣልያን የፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴዎች…