Fana: At a Speed of Life!

ለምርት የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከገበያ ላይ ማግኘት አዳጋች ሆኖብኛል -የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር ለምርት የሚያስፈልጉኝን ግብዓቶች ከገበያ ላይ ማግኘት አዳጋች ሆኖብኛል አለ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የዘርፉ የስራ ኃላፊዎች እንደገለጹት÷ በኮቪድ-19 ምክንያት የቆዳ…

መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ እንዲሄድ የወሰደውን አዎንታዊ እርምጃ እናደንቃለን- የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግይ ክልል እንዲሄድ የወሰደው አዎንታዊ እርምጃ የሚደነቅ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ…

የቡሬ -ጎመር የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በጥራትና በጊዜው ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው – የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሬ -ጎመር የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታን በተገቢው የጥራት ደረጃ እና በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የቡሬ - ጎመር መንገድ ግንባታ…

አሸባሪው ሸኔ እየተወሰደበት ያለውን እርምጃ መቋቋም ሲያቅተው በንጹሃን ላይ ጥቃት እያደረሰ ነው – የኦሮሚያ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሸኔ ቡድን በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ባደረሰው ጥቃት በንጹሃን እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ አሸባሪው የሸኔ ቡድን መንግሥት እየወሰደበት ያለውን እርምጃ መቋቋም ሲያቅተው÷ በንጹሃን ላይ…

በጋምቤላ ከተማ ያለውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ የፀጥታ አካላት በቅንጅት ሊሠሩ ይገባል- ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ያለውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታ አካላት በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የከተማውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

የሰብዓዊ መብት ጥሰት አልደረሰብንም – በኦሮሚያ ክልል በሕግ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብታቸው እንዳልተጣሰ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተሰየመው አጣሪ ቡድን ተናገሩ፡፡ በአቶ ኢሳ ቦሩ የተመራው አጣሪ ቡድን ሰሞኑን…

በተያዘው አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል – ብሉምበርግ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴርን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘገበ። ብሉምበርግ በዘገባው ዘንድሮ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው የስንዴ ምርት ካለፈው…

ከሩሲያ ጋር መነጋገር “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑን የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር መነጋጋር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ተናገሩ፡፡ ለዲ ፒ ኤ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ከበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ትችት ቢደርስባቸውም ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት…

አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለትዮሽ በተለይም በሀገራቱ መካከል የልማት ትብብር ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ መክረዋል።…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ድርጅት የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት የ60 ቀናት እቅድ አካል…