Fana: At a Speed of Life!

በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል የተገነባው ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል ሀኮ ወረዳ የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት ነው የተመረቀው።…

ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት ይሰራል- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት እንደሚሠራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከነዳጅ ግብይት ሪፎርም ትግበራ ጋር ተያይዞ ከሐረሪ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

በመዲናዋ ነገ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11፡ከ30 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመስቀል አደባባይ ባዘጋጀው…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ በጋራ ለመስራት በሚያስሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ ኢንስፔክተር…

እየተለወጠች ያለችው አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት -ዘ ኢኮኖሚስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት ሲል “ዘ ኢኮኖሚስት” የተሰኘው ታዋቂው የእንግሊዝ መጽሔት ዘግቧል። ዘ ኢኮኖሚስት በዘገባው በሀገሪቱ ግጭት የነበረ ቢሆንም ከተከሰቱ ግጭቶች ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ ዋና አፈ ጉባኤው በጉብኝታቸው ወቅት ÷ በእውቀትና ስነምግባር የታነፀ ሀገር ተረካቢ ዜጋ…

እስካሁን በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል

አዲስ አበበ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል፡፡ የክልሉ የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ አብዱፋራህ አህመድ እንደገለጹት÷ 3ኛው ዙር የኮሮና ክትባት ንቅናቄ በሶማሌ ክልል 1 ነጥብ 5…

የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የምንችለው የግብርና ምርትና ምርታማነትን ስናሳድግ ነው- አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የምንችለው የግብርና ምርትና ምርታማነት ስናሳድግ እና የእርሻ መሬትን ስናለማ ብቻ ነው” ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ፡፡ በሶማሌ ክልላዊ መንግስት የገዛቸውን 100…

በሀገራዊ ምክክሩ ህብረተሰቡ የመወያያ ሀሳቦችን በነጻነት እንዲያፈልቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ህብረተሰቡ ራሱ የመወያያ ሀሳቦችን በነጻነት እንዲያፈልቅ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስትና ከባለድርሻ አካት ጋር ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተወያይቷል፡፡…