Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ137 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ውስጥ ከ137 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በግብርና፣ በቱሪዝም፣ በማዕድንና ሌሎች ዘርፎች ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭና ምቹ…

1ሺህ 126 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 126 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት ውስጥ ስድስቱ ሕጻናት መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን…

በዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ኖሯቸው የተለያየ መጠሪያ የያዙ የትምህርት ክፍሎች ስያሜ እንደገና መስተካከል አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ነገር ግን የተለያየ ስያሜ የያዙ ትምህርት ክፍሎች እንደገና ስያሜያቸው ሊስተካከል እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር…

ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠርና የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩን ለማሳካት የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ወሳኝ ሚና አለው- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት፣ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩን ለማሳካት የኢንዱስትሪ ፖሊሲው ወሳኝ ሚና አለው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡…

በመዲናዋ ሕዝባዊ ሰራዊቱ የሚመራበት አዲስ ደንብና ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰራዊት የሚመራበት አዲስ ደንብና ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን የከተማዋ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የሰላም እሴት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ…

ጅማ ከተማን ጨምሮ በጅማ እና ቡኖ በደሌ ዞኖች ለሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የኮምፒውተር ድጋፍ ተደረገላቸው

አዲ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ካማራ ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ፣ በጅማ ዞን እና ቡኖ በደሌ ዞን ለሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 500 ኮፒምፒውተሮችን በድጋፍ መልክ አበረከቱ፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባፊጣ…

የመከላከያ ሰራዊቱን ወታደራዊ ዝግጁነት በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱን ሁለንተናዊ አቅም ለማሳደግ እና ወደ ላቀ ወታደራዊ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ለማድረስ የመከላከያ ክፍሎች የታለመውን ዕቅድ መነሻ አድርገው ግቡን ማሳካታቸውን የመከላከያ ኢንስፔክተር ጀኔራል ቢሮ አስታወቀ፡፡…

በአዲስ አበባ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮች ይተገበራሉ – አቶ ጃንጥራር ዓባይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮችን እንደሚተገብር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ በከተማ ማዕከላት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አነሌና ቤርቦክ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ደመቀ መኮንን…