Fana: At a Speed of Life!

በርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ ልዑክ ጎዴ ገባ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሊ የተመራ ልዑክ ጎዴ ከተማ ገብቷል፡፡ የስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስን እንዲሁም ሌሎች የክልሉ…

በጦር መሣሪያ በመታገዝ የዘረፋ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር መሣሪያ በመታገዝ የዘረፋ ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በ19 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣቱን የካፋ ዞን ፍትሕ መምሪያ አስታወቀ። ተከሳሽ ኦይሰላ ጲላስ ጥቅምት 5 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ሾላ ቀበሌ…

“ስለኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሀዋሳ ከተማ ያዘጋጀው አራተኛው ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ተጠናቀቀ። የፓናል ውይይቱ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ አተኩሮ የተካሄደ ሲሆን÷ በቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ በአዲስ አበባ ባህል…

የግብርናውን ዘርፍ ዲጂታል በማድረግ የአርሶ አደደሩን ብልጽግና ማረጋገጥ ይገባል- አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት ቴሌኮምን ጨምሮ በተለያዩ ተቋማት የታየው የዲጂታል ኢኮኖሚ ተስፋ ሰጭ በመሆኑ የግብርናውን ዘርፍም ዲጂታል በማድረግ ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብልፅግናን ለማምጣት መሰራት አለበት ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን…

ነፃ የንግድ ቀጣናውን በታቀደለት ጊዜ እውን ለማድረግ የሚያስችል ምቹ መሠረተ ልማቶች መኖራቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነፃ የንግድ ቀጣናውን በታቀደለት ጊዜ እውን ለማድረግ የሚያስችል ምቹ መሠረተ ልማቶች መኖራቸው ተገለፀ፡፡ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክና የድሬዳዋ ደረቅ ወደብን በማቀናጀት የሚመሠረተውን ነፃ የንግድ ቀጠና አስመልክቶ በሕግ ማዕቀፎችና…

በሲዳማ ክልል ከ1 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በ3ኛው የክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል 1 ሚሊየን 128 ሺህ 330 ዶዝ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በሦስተኛው የክትባት ዘመቻ እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሰላማዊት መንገሻ÷ የሦስተኛው ዙር ዘመቻ ውጤታማ…

የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 10 ወራት 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ አሥር ወራት 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አሕመድ ሙሁመድ የገቢ አሰባሰቡን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ባለፉት አሥር ወራት ለመሰብሰብ…

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የመንገደኞች የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል የመንገደኞች የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ እና የሱዳን…

በአሶሳ ከተማ የፈጠራና የምርምር ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ኤጄንሲ የተዘጋጀ የፈጠራና የምርምር ሲምፖዚዬም በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ “ፈጠራና ምርምር ለአገር ዕድገት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው ሲምፖዚዬም÷…

ሰላም ከሚፈልጉና እርቅ እናስቀጥላለን ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ የተረጋጋ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ ሰላምን ከሚፈልጉ እና እርቅ እናስቀጥላለን ከሚሉ የክልሉ ወገኖች ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጌታሁን…