Fana: At a Speed of Life!

የአዕምሯዊ ንብረት ሀገራዊና የሴክተር የልማት ግቦችን ከማሳካት አንጻር ቁልፍ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዕምሯዊ ንብረት ሀገራዊና የሴክተር የልማት ግቦችን ከማሳካት አንጻር ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤርሚያስ የማነ…

በትምህርት ዘርፍ የተጀመረውን ሪፎርም ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የተጀመረውን ሪፎርም ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ። ሚኒስትሩ አዲስ ከተመደቡ የከፍተኛ ትምህርት የቦርድ አመራሮች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡…

ስግብግብነትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንፍና አዘል ስግብግብነትን፣ ሥራ ጠል አመለካከትን፣ የሞራል ዝቅጠትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።…

የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዲሳካ የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተቋቋመለት የሥራ ዕድል ፈጠራ ተልዕኮ እንዲሳካ የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተናገሩ፡፡…

ዋልያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በማላዊ ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር የተጫወቱት ዋልያዎቹ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል፡፡ በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጋባዲኖ ማህዶ የማላዊን ሁለት ጎሎች በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር የኢትዮጵያን ብቸኛ ጎል…

የአሸባሪው ህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ለመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ልዩ ኃይል አባላት አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ጥበቃና አሸባሪው ህወሓት የፈፀመውን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን የመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝች ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቦንጋ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።…

ህወሓት ሰብዓዊ እርዳታን ከንጹሀን ቀምቶ በመውሰድ ልምድ ያለው ድርጅት ነው- የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በጦርነቱ ምክንያት የተቸገሩ ዜጎችን ለመደገፍ ወደ ትግራይ የሚላከውን ሰብዓዊ እርዳታ የመቀማት ልምዱን አጠናክሮ መቀጠሉን የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት ተናገሩ። የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተሉትና በኢትዮጵያ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ግቢ እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉብኝታቸው ወቅት…

የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገት ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የሕዝብን አብሮነት ወደ ጎን የተወ አካሄድ ነው – የደቡብ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገቶች ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የክልሉን ሕዝብ አብሮነት በጥርጣሬ ላይ እንዲመሰረት የሚያደርግ፣ አብሮነትን ወደ ጎን የተወና ለእኔ ብቻ ካልሆነ የሚል አስተሳሰብ…