Fana: At a Speed of Life!

የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች መለያ ስቲከር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልፅ መለያ ይፋ ሆነ፡፡ መለያው ሁለት አይነት ሲሆን÷ ለመደበኛ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች…

ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሜሪካም ሆነች ሌሎች ምእራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ማቅረብ ከጀመሩ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት እንገደዳለን ሲሉ" አስጠንቅቀዋል። እንደዚህ ዓይነት ሚሳኤሎች…

የምግብና እርሻ ድርጅት ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የግጭት ሰለባ በሆኑ አካባቢዎች ለሚኖሩ 620 ሺህ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታውቋል፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ…

በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እንደገለጹት÷…

በጉራጌ ዞን መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት የገባ ተሽከርካሪ የ2 ሕጻናትን ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አዶሼና አቱርቸ ቀበሌ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባቱ የሁለት ሕጻናት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቸሀ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ገና ደገሙ…

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተፈናቃዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የተፈናቃዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር ስቡህ ገበያው በየጊዜው የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ገልጸው፥ በዚህም…

የመዲናዋ አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ማህበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል አለባቸው -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በተመደቡበት ቦታ ማህበረሰቡን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል እንዳለባቸው ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሳሰቡ፡፡ "አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ - አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ…

አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዳያመርቱ ያደረጉ ችግሮች እንዲፈቱ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሠሩ ይገባል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው እንዳያመርቱ የሚያደርጉ ችግሮች እንዲፈቱ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አሳሰቡ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የአምራች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሕግ ማስከበር ዘመቻው የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አካላት ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በሕግ ማስከበር ዘመቻው መስዋዕትነት ለከፈሉና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አካላት የማዕረግ ዕድገት፣ ዕውቅናና ሽልማት ሰጠ፡፡ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የክልሉ ልዩ ኃይል፣ ፖሊስና…

በሱሉልታ በዛሬው ዕለት በደረሱ ሁለት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታከተማ በዛሬው ዕለት ሁለት ጊዜ በደረሱ የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደረጄ ያኢ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…