የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ሥራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፣ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊን ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ መኮንን ÷ በሰሜን ኢትዮጵያ በተከሰተው ግጭት ለተጎዱ ወገኖች ሰብዓዊ ዕርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስት አስተማማኝ ቁመና እና ብቃት ላይ ይገኛል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስት አስተማማኝ ቁመና እና ብቃት ላይ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኮሚሽኑ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከ10 የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሲሚንቶ ዋጋ መናር መግታትና መከላከል ያስችለኛል ያለውን ስምምነት ከ10 የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር ተፈራረመ። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ እና የፋብሪካዎቹ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በታንዛኒያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለው ከነበሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 20 ኢትዮያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በዛሬው ዕለትም በመጀመሪያው ዙር÷ ዕድሜያቸው ከ11…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው እንዲጠናከር እሠራለሁ- የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ገለፁ፡፡ የኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ እና የልዑካን ቡድናቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 38 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 38 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመለሱት ዜጎች መካከልም÷ 158 ሕጻናትና 880 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ድጎማ ማስተካከያው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጫናን በማይፈጥር መልኩ እንደሚካሄድ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሚያደርገው የነዳጅ ድጎማ ማስተካከያ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጫናን በማይፈጥር መልኩ እንደሚካሄድ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ። መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ላይ የሚያደርገው ድጎማ ኢትዮጵያን…
ቴክ የጃፓኑ ካዋሳኪ ኢንዱስትሪ አረጋውያንን ያግዛል ያለውን ባለ አራት እግር ሮቦት አስተዋወቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ ካዋሳኪ ኢንዱስትሪ በእድሜ የገፉ የማህበረሰብ ክፍሎች ይጠቀሙበታል ያለውን ባለ አራት እግር ሮቦት ሰርቷል፡፡ “ቤክስ” የሚል መጠሪያ ያለው ሮቦት በአራት እግሩ መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን ጠፍጣፋና ጠፍጣፋ ወለል በሌለው…