Fana: At a Speed of Life!

የሕዝቡን አንገብጋቢ ችግር ለመፍታት ከመቸውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን አንገብጋቢ ችግር ለመፍታት ከመቸውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እንሰራለን፤ ሰርተንም እናስረክባለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ…

በሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራና ድጋፍ በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል ጽሕፈት ቤት በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራ እና የድጋፍ ስራ አስመልክቶ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ እየሰጠ ነው። የሚኒስትሮች ግብረ…

አቶ ደመቀ ከትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላምን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና ጸሃፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላምን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የትምህር ጥራትን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ…

ከ129 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ129 ሚሊየን 152 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 102 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ…

የአማራ ልዩ ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በህልውና ዘመቻው ጉልህ አስተዋጽኦ ላደረጉ አባላቱ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በህልውና ዘመቻው ጉልህ አስተዋጽኦ ላደረጉ አባላቱና የጦር መሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል መሠለ በለጠ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩን…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ። አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ…

የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች የንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከርና ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰራ የአገሪቱ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ገልጿል፡፡ አምባሳደር አክሊሉ ከበደ በተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች…

ካሪም ቤንዜማ የቻምፒየንስ ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር አጥቂ ካሪም ቤንዜማ የውድድር አመቱ የቻምፒየንስ ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል፡፡ ፈረንሳዊው አጥቂ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ለ14ኛ ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን በማንሳት ክብረ ወሰኑን ይዞ እንዲቆይ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የሚመለሱ የጉሙዝ ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሠላም ጥሪን ተቀብለው የሚመለሱ የጉሙዝ ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በክልሉ መተከል ዞን ዳንጉርና ማንዱራ…

ቡናን በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ የተገኘው ስኬት በቅባት እህሎችና ጥራጥሬ ምርቶች ላይ  ሊደገም ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡናን በዲጂታል ሥርዓት ታግዞና በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ (ኮንቴነራይዜሽን) የተገኘው ስኬት በቅባትና በጥራጥሬ ምርቶች ላይ ሊደገም እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር እና የብሔራዊ…