Fana: At a Speed of Life!

በሰበታ በ100 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የኮካ ኮላ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ በ100 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በ“ኮካ-ኮላ መጠጦች አፍሪካ ኢትዮጵያ” ኩባንያ የተገነባው የኮካኮላ ምርት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ፋብሪካው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የኦሮሚያ ክልል…

በጁባ በዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪዎች መካከል በተካሄደ የሩጫ ወድድር ወታደር ባንተ ዕድል ይታየው አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ ከ120 ሀገራት የተውጣጡ ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር አባላት መካከል በተካሄደ የ12 ኪሎ ሜትር የሩጫ ወድድር ኢትዮጵያዊው ወታደር ባንተዕድል ይታየው አሸነፈ፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን በመወከል የ15ኛ ሞተራይዝድ…

የዲቼቶ እና ጋድ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ሥምምነት ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲቼቶ እና ጋድ ከፀሐይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ሥምምነት እንዲቋረጥ መደረጉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ ቢሮ የመንግሥትና የግል አጋርነት እና የግል የኤሌክትሪክ…

የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ ድጋፍ ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ ነው – የተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል ሕዝብ እየቀረበ ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ መልካም የሚባል መሆኑን እና የኢትዮጵያ መንግስት ለሰብዓዊ ድጋፉ ያሳየው ተነሳሽነት የሚበረታታ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴቴክ ተናገሩ፡፡…

እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራርጥ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የኃይል ፍላጎት ለማሟላት እና በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች እርጅና ምክንያት የሚከሰተውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማሻሻያና ማስፋፊያ…

ከከተማ አቀፉ ኤግዚቢሽንና ባዛር 27 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ኅበረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ ባለፉት ቀናት ባካሄደው ከተማ አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር 27 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ዓሊ እንደገለፁት÷ በተዘጋጀው…

የክልሉ መንግስት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል -ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግስት የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የክልሉን የ2014/2015 ዓ.ም ምርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ11 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ የትራፊክ አደጋው የደረሰው 13 ሰዎችን አሳፍሮ ከእንጦጦ…

ለፕሮጀክቶች መጓተት እንደችግር በሚነሳው ጊዜያዊ የፍርድ ቤት እግድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፕሮጀክቶች መጓተት እንደ ችግር በሚነሳው ጊዜያዊ የፍርድ ቤት እግድ ላይ የሚመክር መድረክ በአዲ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የአዲ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የፍትሕ ሚኒስቴር የስራ…

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዛሬው ዕለት ለአርሶ አደሮች የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪያዎችን አስረክቧል፡፡ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዘጋጅነት "ከሞፈርና ቀንበር ወደ ትራክተር" በሚል መሪ ሃሳብ ለክልሉ አርሶ አደሮች…