የሀገር ውስጥ ዜና “የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአዲስ አበባ ወጣቶች የአንድነት ማሳያ ነው” – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለአዲስ አበባ ወጣቶች የሰላም፣ የአንድነትና የአብሮነት ማሳያ ነው” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ “አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ቃል ከተማ…
ስፓርት በዳሬ ሰላም እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አድርገዋል፡፡ በተካሄዱ የመክፈቻ ውድድሮችም÷ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዘጠኝ ወርቅ፣ አንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሥነ ምግባር ጉድለት ባሳዩ ከ18 ሺህ በላይ ሰራተኞች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን በአግባቡ ማገልገል ባልቻሉና የሥነ ምግባር ጉድለት ባሳዩ ከ18 ሺህ በላይ ሰራተኞች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ። በሰራተኞቹ ላይ የ20 ሚሊየን ብር የገንዘብ መቀጮን ጨምሮ ልዩ ልዩ አስተዳደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ኢትዮጵያን በንቃት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ በላቀ የዝግጅት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ኃይል ኢትዮጵያን በንቃት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ በላቀ የዝግጅት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ አየር ኃይል በኤር ፖሊስ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ በጉባኤው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ድረስ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ተልኳል-የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዙን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት ወደ ትግራይ ክልል የሚላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና አለው – በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄደው አገራዊ ምክክር በአገሪቱ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና እንዳለው በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ÷ዴንማርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማህበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት ቦታ ማስረከብ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማኅበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቦታ ማስረከብ መጀመሩን አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ በትግሉ ተስፋሁን በዚህ ዓመት በሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን ማፅናት የሚቻለው በበጎ አመለካከት በመሆኑ ዜጎች በጎ ፈቃደኝነትን ባህል ማድረግ አለባቸው- አቶ ታዬ ደንደአ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ማፅናት የሚቻለው በበጎ አመለካከት በመሆኑ ዜጎች በጎ ፈቃደኝነትን ባህል ሊያደርጉ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡ አቶ ታዬ ደንደአ በብሄራዊ ወጣቶች በጎ ፈቃድ ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የእናትና ልጅ ህይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው May 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የእናትና ልጅ ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። አደጋው አስፍቸው ቀበሌ ልዩ ቦታው ጭራሜዳ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የደረሰ መሆኑን የጽሕፈት ቤቱ…