Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም የነበሩ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በልዩ ትኩረት እንደሚሰራም ተጠቁሟል። በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህልና ዙምባራ ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህልና ዙምባራ ፌስቲቫል በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በፌስቲቫሉ የፖናል ውይይቶችና ባህላዊ ትርዒቶች ቀርበዋል ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ተሳታፊዎች በህዝቦች መካከል…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት 24 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው የደረሰው፡፡ በደረሰው አደጋ የሁለት ሰወች ህይወት ወዲያውኑ…

በድርቅ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው ክልሎች የእንስሳት መድኃኒት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በተከሰተው በድርቅ ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው እንስሳት የሚውል የመድኃኒት ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው÷በግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ እንስሳት ጤና ለገጠር ልማት ፕሮጀክት አማካይነት መሆኑ…

በጎንደር ከተማ ሰዎችን በማገት የተጠረጠሩ 36 ግለሰቦች በቁጥጥ ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ሰዎችን በማገት የተጠረጠሩ 36 ግለሰቦች በቁጥጥ ስር መዋላቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ በሕግ ማስከበር እንቅስቃሴው ዙሪያ ዛሬ መግለጫ…

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች የትምህርት ተደራሽነት እንዲኖራቸው የባለድርሻ አካላት ርብርብ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭትና ተፈጥሮ ክስተት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች የትምህርት ተደራሽነት እንዲኖራቸው የባለድርሻ አካላት ርብርብ ወሳኝ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ጥራት ያለው…

መምህራን ትውልድን በመልካም ሥነ ምግባር በማነጽ የሰላም ግንባታን ለማሳካት የማይተካ ሚና አላቸው- ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን በመልካም ሥነ ምግባር በማነጽ የሰላም ግንባታን ለማሳካት መምህራን የማይተካ ሚና እንዳላቸው ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት ከትምህርት ማህበረሰቡ…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በዋግኽምራ ለ19 ሺህ 500 ተፈናቃይ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሣምንታት በዋግኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ለሚገኙ 19 ሺህ 500 ተፈናቃይ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ማድረጉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በዋግ ኽምራ ዞን ዝቋላ ወረዳ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ500 ሄክታር በላይ ሰብል በተምች ጉዳት ደረሰበት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ተምች በደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልል ከ500 ሄክታር ላይ ሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ተምች እስካሁን በክልሉ ከ500 በላይ ሄክታር ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፥ ህብረተሰቡ ከዚህ…

መንግስት የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት 124 ቢሊየን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት በተደረገው ጥረት በአሁኑ ወቅት መንግስት 124 ቢሊየን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው የነዳጅ ግብይት ሪፎርም ትግበራ…