የሀገር ውስጥ ዜና አልሸባብ በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው May 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ዘመቻ ነው የሽብር ቡድኑን ተግባር ማክሸፍ የተቻለው።…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 76 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ። 1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን÷ ከተመላሾቹ ውስጥም 705 ወንዶች፣ 154 ሴቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኤርትራ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኤርትራ የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግስት እና ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ተጠናክሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ናይጄሪያ መግባታቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላምና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላም እና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ የተጀመረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎች እና 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባካሄደው ዘመቻ በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎች እና 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኪሚሽን በወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለምርምርና ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ፖሊሲውን በማጠናከር ረገድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በምርምርና በቴክኖሎጂ ፈጠራ እገዛ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ 30ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ ''ምርምር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ሳምንት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል – የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በቀጣዩ አንድ ሳምንት ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በመጪው አንድ ሳምንት…
ቢዝነስ በአማራ ክልል 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በተከናወኑ ሥራዎች 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ መሰጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ በኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ያካሂዳል፡፡ ከግንቦት 25 እስከ 28 በሚካሄደው ስብሰባ የህብረቱ መሪዎች በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ምክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡…