Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታውቋል። መንግስት የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ሰፊ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ሲሆን÷ ይህን እውን…

በቦረና ዞን የ8ኛ ክፍል ተማሪው የመንደሩን ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ተጠቃሚ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንድ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ሥራ ለ16 ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ተጠቃሚ ማድረግ ቻለ፡፡ የቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪው ተማሪ አደን ሁሴን÷ የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ውጤት የሆኑ እሴቶችን እንዲጠቀምባቸው እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ውጤት የሆኑ ጠንካራ እሴቶችን እንዲጠቀምባቸው የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። የገዳ ስርዓት አካልና የኦሮሞ ሕዝብ ጥንታዊ የመረዳጃ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት…

በዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ስፍራው አቀና

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ዳሬሰላም ለሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ከ20 እና ከ18 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የአትሌቶች ልዑክ ዛሬ ማለዳ ወደ ስፍራው አቅንቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ÷ 27 አትሌቶችን ያካተተ መሆኑን…

የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ያላቸውን ፍላጎት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን፣ በአምራች ዘርፍ፣ በግብርና ማቀነባበሪያ፣ በአይ ሲ ቲ እንዲሁም በትምህርት ዘርፎች ለመሰማራት ያቸውን ፍላጎት ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከህንድ…

ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተሰጠው የቴሌኮም ፈቃድ በምርጥ የሕዝብ አገልግሎት ምድብ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ) ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተሰጠው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ሂደት በእንግሊዙ የሽልማት ድርጅት የ2022 አሸናፊ ሆኖ ተመረጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን በተመራውና የቴሌኮም ዘርፍን ለውድድር ክፍት…

ተማሪዎች ዘንድሮ እንደሚደግሙ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎች “ዘንድሮ በያላችሁበት ክፍል ትደግማላቸሁ” በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2014 የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ለትምህርታቸው ትኩረት ሰጥተው ማጠቃለያ…

ከ50 በመቶ በላይ እሴት የተጨመረባቸው ተሽከርካሪዎች ለውጪ ገበያ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ50 በመቶ በላይ እሴት የተጨመረባቸው እና በአዲሱ የንግድ ምልክት ወደ ገበያ የገቡ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ፍራንኮን በተባለው ድርጅት ለውጪ ገበያ ተላኩ፡፡ ፍራንኮን የተባለው ድርጅት ለ15ኛ ዙር ከባድ መኪናዎችን ለውጪ…

በኢትዮጵያ ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ህወሓት እጅ መኖሩ በምርመራ ተረጋግጧል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪውህወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና…