Fana: At a Speed of Life!

በ520 ሚሊየን ብር 23 የመስኖ ፕሮጀክቶች አዋጭነት ጥናትና ዲዛይን እየተከናወነ ነው – የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት በተመደበ 520 ሚሊየን ብር 23 የመስኖ ፕሮጀክቶች አዋጭነት ጥናትና ዲዛይን እየተከናወነ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የጥናትና ዲዛይን ዳይሬክተር ኢንጂነር እንግዳሰው ዘሪሁን÷…

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር በታሪክ ትምህርት ላይ የተፈጠረውን ተቃርኖ ማረቅ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር በታሪክ ትምህርት ላይ የተፈጠረውን ተቃርኖ ማረቅ እንደሚገባ የታሪክ ኤምሬተስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ገለጹ። ከአንድ ዓመት በፊት የተቋቋመው የኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር ከሰላም…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በማዕድን ዘርፍ ከ458 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በማዕድን ዘርፍ ከ458 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። የማዕድን ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የሀገርን ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥሉ ሕገ ወጥ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ሚኒስቴሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥሉ ሕገ ወጥ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ከሀገርና ሕዝብ ተጠቃሚነት በተጻረረ መልኩ የግል ጥቅማቸውን ብቻ ለማረጋገጥ ጥረት የሚያደርጉ ሕገ…

የሶዶ-ዲንኬ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 72 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዜ ብሔራዊ ፓርክ መዳረሻ የሆነውና በሁለት ኮንትራት ተከፍሎ በመገንባት ላይ የሚገኘው የሶዶ-ዲንኬ-ሳውላ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የመጀመሪያው ክፍል…

ምዕራብ ዕዝ የጠላትን ኃይል ድባቅ መምታት የሚችል የሜካናይዝድ ኃይል መገንባቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራብ ዕዝ የጠላትን ኃይል ድባቅ መምታት የሚችል የሜካናይዝድ ኃይል መገንባቱን ገለፀ። በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ክፍል አስተባባሪ ኮሎኔል ታደሰ ተበጀ እንደገለፁት÷ የተኩስ አመራሩ እና የምድብተኛ ኃይሉ ያለፈውን የጦርነት…

የኢትዮጵያ ቡና በቀጥታ ወደ አልጄሪያ ገበያ ስለሚቀርብበት ሁኔታ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በቀጥታ ወደ በአልጄሪያ ገበያ ስለሚቀርብበት ሁኔታ ምክክር ተካሄደ፡፡ በአልጀሪያ ልዩ ጣዕም ቡና ቆልቶ ለገበያ በማቅረብ ከሚታወቀው ፌኔክ ኮፊ ኩባንያ ኃላፊዎች ጋር የኢትዮጵያን ልዩ ጣዕም ቡና ወደ አልጄሪያ…

1ሺህ 68 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 1ሺህ 68 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1ሺህ 68 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ የተቻለ ሲሆን÷…

በኦሮሚያ ክልል ዘጠኝ ከተሞች የቤቶች ዘመናዊ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ነዋሪዎች የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት በተያዘው ዕቅድ መሰረት በኦሮሚያ ክልል ዘጠኝ ከተሞች ዘመናዊ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት እንደሚተገበር ተገለጸ ፡፡ ከቤቶች መረጃ አያያዝና አስተዳደር ጋር በተያያዘ የሚስተዋለው…

ከአንድ ግብር ከፋይ ላይ 80 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የገቢዎች ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ባለሙያ እጅ ከፈንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ ደረሰኝ አቅርበሃል በሚል ምክንያት ከአንድ ግብር ከፋይ ላይ 80 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ እጅ ከፈንጅ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ…