Fana: At a Speed of Life!

በሐረርና ጅግጅጋ አካባቢ የተተከሉት ትራንስፎርመሮች በቅርቡ ሥራ ይጀምራሉ – የኤሌክትሪክ ኃይል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረርና የጅግጅጋ ከተሞችና አካባቢያቸውን ችግር እንዲፈቱ የተተከሉት ፓወር ትራንስፎርመሮች በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምሩ የኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በሐረር ቁጥር 3 ማከፋፈያ ጣቢያ ሲከናወን የቆየው የፓወር ትራንስፎርመር ተከላ…

ከድባጤ እና በቂዶ ሚሊሻዎች ጋር በመተባበር የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎችን መደምሰሱን የመተከል ኮማንድ ፖስት አስታወቀ

አዲ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በድባጤ እና በቂዶ ወረዳዎች የሚገኙ የጉሙዝ የሚሊሻ አባላት ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው ለአሸባሪ ቡድኖች የሚላላኩ ሽፍታዎችን መደምሰሳቸውን የመተከል ኮማንድ ፖስት የተቀናጀ ግብረ ኃይል ተወካይ ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል…

በአማራ ክልል ከ4 ሺህ 500 በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ውለዋል – የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 500 በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ…

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ተቋማት መልሶ ግንባታ ዳያስፖራው ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ያደረሰባቸውን የትምህርት ተቋማት መልሶ ለመገንባት ዳያስፖራው እገዛ እንዲያደርግ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጥሪውን ያቀረቡት በኢንግሊዝ…

በሶማሌ ክልል ውድመት አድርሰዋል የተባሉ 16 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘረፋና ሥርቆት ተሰማርተው በሕዝብና መንግሥት ሀብትና ንብረት ላይ የውድመት አደጋ አድርሰዋል ተባሉ 16 ተጠርጣዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሶማሌ ክልል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና…

በአንድ ሳምንት ውስጥ 319 ሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ 319 ሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ አንድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ ትግራይ ክልል መግባታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ቢሮ አስታወቀ። ሰብዓዊ እርዳታ ዳግም…

የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ የሕግ እርምጃ ይወሰዳል- የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ አስፈላጊውን የሕግ የማስከበር እርምጃ የሚወስድ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የሰላምና እና ደህንነት…

ለከፍተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የተደራጀ ቡድን ሊቋቋም ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የተደራጀ ቡድን ሊቋቋም መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የሚቋቋመው ግብረ ሃይል ከህክምና፣ ፎረንሲክ፣ መረጃና ሌሎች ተቋማት የሚውጣጡ ባለሙያዎችን…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የተጫወተው ኢትዮጵያ ቡና 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የድል ጎሎች አላዛር ሽመልስ እና አማኑኤል ዮሃንስ እንዲሁም…

በጋምቤላ ክልል ወደ ስራ ያልገቡ 92 የእርሻ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ልማት ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በጋምቤላ ክልል 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ብድር ተወስዶባቸው ወደ ስራ ያልገቡ 92 የእርሻ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የባንኩ የስራ ኃላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ…