የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 1ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ስራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ ዞን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የአተት ክትባት እንደሚሰጥ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ዞን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) ወረሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል “ኢቪኮሆል” የተባለ ክትባት እንደሚሰጥ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በብሄረሰብ ዞኑ ከ88 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው እና ሴንሆን የማር ምርቶች የጤና ብቃት ማረጋገጫ የላቸውም አለ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ሮም የገበታ ጨው እና ሴንሆን የማር ምርቶች የጤና ብቃት ማረጋገጫ ባለማግኘታቸው ከገበያ እየሰበሰቡ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ በባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረርቲ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ 447 ተፈናቃዮች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአረርቲ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ 447 ተፈናቃይ ወገኖች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ ከሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማዕከል የተላከ ሲሆን ፥ 220 ኩንታል የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ከ3 ሺህ 600 በላይ ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ 3 ሺህ 664 ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ፡፡ ግንቦት 12 ቀን 2014 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ቦረና ወረዳ አድርጎ ወግዲ አቋርጦ ደራ ለኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ10 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ የተገነቡ 2 ሺህ 700 ቤቶች ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ10 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወጪ የተገነቡና 2 ሺህ 700 ሰራተኞችን የሚያስተናግዱ የመኖሪያ ሕንፃዎች ተመረቁ፡፡ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ከሚገኙ አምራች ኩባንያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ ከህዝቡ ጋር ተግባብቶና ተቀናጅቶ በመስራት በአጭርና በረጅም ጊዜ የሚፈቱ ችግሮችን ለይቶ እየሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህዝቡ ጋር ተግባብቶና ተቀናጅቶ በመስራት በአጭርና በረጅም ጊዜ የሚፈቱ ችግሮችን ለይቶ እየሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። በመዲናዋ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርታማነትን ለማሳደግና የአፈር ለምነትን ለመመለስ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሰሩ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር አሲዳማነትን በማከም ምርታማነትን ለማሳደግና የአፈር ለምነትን ለመመለስ ባለድርሻ አካላት በግብርናው ዘርፍ በርካታ ሥራዎችን በቅንጅት እንዲሠሩ ተጠየቀ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር ከክልል ግብርና ቢሮዎች፣ ከተመራማሪዎች፣…
ስፓርት በሦስት የእግር ኳስ ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላፈ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዲቻ እና በኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች ክስ የተመሰረተባቸው ሦስት የእግር ኳስ ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከሀድያ ሆሳዕና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ (ዶክሌ) በተወለደ በ57 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዶክሌ በሚለው ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ወንድወሰን ብርሃኑ ባጋጠመው የልብ ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት በአሜሪካ…