Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ለከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ከ234 ሚሊየን ብር በላይ የበጀት ክለሳ እቅድ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ለከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም 234 ሚሊየን 693 ሺህ 902 ብር የበጀት ክለሳ እቅድ አፀደቀ። የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የከተማ ተቋማት መሰረተ ልማት ማስፋፊያ…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የሕወሓትን ዓላማ ማስፈጸማቸውን እንዲያቆሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ስልጣናቸውን በመጠቀም የህወሓትን ዓላማ ለማስፈጸም የሚያከናውኑትን ተግባር እንዲያቆሙ ዘጠኝ ተቋማት ለዳይሬክተሩ በጋራ በጻፉት ግልጽ ደብዳቤ ጠየቁ። ደብዳቤውን…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከአውሮፓ ሕብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከአውሮፓ ሕብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ሁኔታና ተጠያቂነት ላይ መክረዋል፡፡ በተጨማሪም…

ምክር ቤቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አይቶ ለዝርዝር ዕይታ መራ። ምክር ቤቱ ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት…

በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ “ኩቢክ ኢትዮጵያ” የተሰኘውና…

አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፀጥታ ተቋማት ላይ የተከናወነው ሪፎርም ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በፀጥታ ተቋማት ላይ የተከናወነው የሪፎርም ስራ ተጨባጭ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ገለጹ። ሌተናል ጀነራል ይመር…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማትን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የተሳተፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ፥ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የክልሉን ህዝብ…

በኮምቦልቻ ከተማ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ፕሮጄክት ሥራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ፕሮጄክት ሥራ በይፋ መጀመሩን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ አቶ መሀመድ አሚን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የከተማዋን…

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ዓለም አቀፍ የግዥ ጨረታ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ30 ሚሊየን ዶላር በላይ ግምት ያለው ዓለም አቀፍ የግዥ ጨረታ መሰረዙን የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር ግዥ ጠያቂነት የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ…

30 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ የምግብ ዘይት እየተሰራጨ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የተመረተ ከ29 ሚሊየን 774 ሺህ ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለተጠቃሚው ህብረተሰብ እየተሰራጨ መሆኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ መንግስት የምግብ ዘይት አቅርቦትን ለማሻሻል የሀገር ውስጥ…