የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሕደቡ አቦቴ እና በወረጃርሶ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገልጿል፡፡ በመከላከያ ሰራዊት የጥምር ፀጥታ አካላት አስተባበሪ እና በኮማንዶ ክፍለ ጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአብርሆት የመጽሐፍት ማሰባሰቢያ የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍት አላማውን መጽሐፍት ማሰባሰብ ያደረገ የሙዚቃና ኪነ ጥበብ ዝግጅት ሊካሄድ ነው። የአብሮሆት ቤተ መጽሐፍት ኃላፊ አቶ መስፍን ገዛኸኝ ለዚህ መርሃ ግብር ስኬት የሙዚቃና የኪነ ጥበብ ዝግጅት ለማካሄድ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕጎች ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የመንግሥት አካላት የሚረቀቁ ሕጎች ሕግ ሆነው ከመጽደቃቸው በፊት በቂ ጥንቃቄ ሊደረግባቸው እንደሚገባ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው የፓርላማ ተግባራት እና ኃላፊነቶችን አስመልክቶ ለክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የመልካም አስተዳደርና የሰላም ሥራዎች ቅድሚያ ተሰጥቶት ይሰራል- አቶ አሻድሊ ሀሰን ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የመልካም አስተዳደር እና የሰላም ሥራዎች ቅድሚያ ተሰጥቶት እንደሚሠራ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የክልሉን የ100 ቀናት ዕቅድ የሚያዝያ ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው – ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ከንቲባዋ ከዚህ በፊት በርካታ ሰው ተኮር የሆኑ ተግባራት በክፍለ ከተማው በፍጥነት ተገንብተው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው እለት በከተማዋ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳብ አፍላቂነትና የአመራር ሚና የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በፍተሻ ላቦራቶሪ የISO/IEC 17025 ዓለም አቀፍ እውቅና አገኘ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 10ኛው ዓለም አቀፍ አውደጥናት ላይ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተዘጋጅቶ በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው May 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕንጻዎችን ቀለም በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ። አስተዳደሩ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ እንድትሆን እና ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚመጥን ገፅታ እንዲኖራት ከሚሠሩ ሥራዎች አንዱ የሕንጻዎችን ቀለምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መሰናክሎችን በመቋቋም ግዳጁን በስኬት እየፈፀመ ይገኛል – ሜጀር ጄኔራል ጆይሳኩር ሜኖን ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አሰከባሪ ኃይል አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥና መሰናክሎችን በመቋቋም ግዳጁን በስኬት እየፈፀመ እንደሚገኝ በተባበሩት መንግስታት የሠላም ማሰከበር ስትራቲጂክ ግንኝነት ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ጆይሳኩር ሜኖን ተናገሩ።…