Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ለዳግም ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በግልጽ እንዲያወግዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…

አዳማ ከተማ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉትን አስር ጨዋታዎች በሊጉ ማሸነፍ ያልቻለው አዳማ ከተማ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት ተለያየ፡፡ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ በፊት አዳማ ከተማን ለማሰልጠን ፊርማውን ያኖረው አሠልጣኝ ፋሲል…

ሀገራዊ ሀብትን በማሰባሰብ የኢንቨስትመንት አሰራሮች እንዲጎለብቱ የሚደግፈው ዓለም አቀፍ ተቋም ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የውስጥ ሀብታቸውን በማሰባሰብ በሙያዊ ዲሲፕሊን እንዲጠቀሙ እና የኢንቨስትመንት አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ድጋፍ የሚያደርገው “ዓለም አቀፉ የሶቨረን ሀብት ፈንድ ፎረም” ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀበለ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…

በአማራ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአማራ እግር ኳስ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ አደረገ፡፡ በአራት ምድብ ተከፍሎ እየተከናወነ የሚገኘው የአማራ ክልል ሊግ የምድብ አንድ ውድድር በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ…

የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ። ክትባቱን በአፋር ክልል ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሀቢብ እንደገለጹት፥ ክትባቱ በክልሉ በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጊዜያዊ መጠለያ…

ሀገርን የሚያፈርሱ አጀንዳዎችን መመከት የሚቻለው አንድነትን ማጠናከር ሲቻል ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውስጥ እና ከውጭ ኃይሎች የሚቀርቡ ሀገርን የሚያፈርሱ አጀንዳዎችን መመከት እና መከላከል የሚቻለው ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር ሲቻል ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

ትሪፖሊ በታጠቂ ኃይሎች በተኩስ ታመሰች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሊቢያ በስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በተፈጠረ ውዝግብ የታጠቁ ኃይሎች በትሪፖሊ ተኩስ መከፈታቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አስታወቀ፡፡ የሊቢያ ጦር አዛዥ ፊልድ ማርሻል ካሊፋ ሀፍጣር በሰጡት መግለጫ፥ በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ የተከሰተው ግጭት…

በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ19 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአውሮፓ ሕብረት የአስቸኳይ ጊዜ ትረስት ፈንድ እና ዓለም አቀፉ ነፍስ አድን ኮሚቴ ጋር በመተባበር ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከ19 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ…

ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ድባጢ ወረዳ የሕዝቦችን የቆየ የጋራ አብሮነት ለማጠናከር እና ግጭቶችን በይቅርታና በእርቅ በመፍታት ሂደት በተሰራው ስራ የተፈናቀሉ ወገኖችን የመመለስ ስራ ተጀመረ፡፡ የድባጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሉዓለም…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈጥሮ ፀጋዎችን ለማልማት የመንግስት ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያሉ የተፈጥሮ ፀጋዎችን በማልማት የክልሉን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማፋጠን የፌደራል መንግስት ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠየቀ። በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል እና በቤኒሻጉል ክልላዊ…