የሀገር ውስጥ ዜና ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማስፋት ፅኑ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የትብብር መስኮች ለማስፋት ፅኑ ፍላጎት እንዳላት የኩዌት የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከኩዌት የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ረዳት አብዱል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ተሳትፎ ማደጉና የስራ ዕድል እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በኢንቨስትመንት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ተሳትፎና ተነሳሽነት እያደገ እና የስራ ዕድል እየፈጠረ መሆኑን የዳያስፖራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው “ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን ተከትሎ ከኖርዌይና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል አመራሮች በደጋህሌ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንጂነር መሀመድ ሻሌና በክልሉ ምክር ቤት አፈጉ ባኤ ወይዘሮ አያን አብዲ የተመራ የልዑካን ቡድን በደጋህሌ ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችንና የአትክልትና ፍራፍሬ ማሳዎችን ጎበኘ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽሕት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በስዊድን እና ፊንላንድ የኔቶ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ እንዳይሰጥ አገደች ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ለመሆን ዛሬ በይፋ ባቀረቡት የጽሑፍ ማመልከቻ ላይ ቱርክ ባለመስማማቷ ሂደቱ እንዲታገድ ማድረጓ ተገለጸ። ስዊድን እና ፊንላንድ የወታደራዊ ቃል ኪዳኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደራሼ ልዩ ወረዳ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለባቸው የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ በቅርቡ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለባቸው የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር…
ስፓርት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር መስከረም 20 ቀን ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2015ቱ ውድድር የፊታችን መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታውቋል፡፡ የክረምቱ የዝውውር መስኮትም የፊታችን ሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር ተሻጋሪ የንግድ ስርዓትን ለማሳለጥ የሚያስችለው ቀጠናዊ የጉምሩክ ትራንዚት ዋስትናን ለመተግበር ዝግጅት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የፈረመችው እና ድንበር ተሻጋሪ የንግድ ስርዓትን ለማሳለጥ የሚያስችለው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቀጠናዊ የጉምሩክ ዋስትናን ለመተግበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ተገለጸ፡፡ ቀጠናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ወርቅ የሚያመርቱ ማኅበራትን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ ተደራጅተው ወርቅ በማምረት ላይ የሚገኙ ማኅበራትን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ማመልከቻ ደብዳቤ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን የመቀላቀል ጥያቄያቸውን ለኔቶ ዋና ፀሃፊ ጀንስ ስቶልተንበርግ በይፋ በደብዳቤ አቅርበዋል። በኔቶ ስዊድን እና ፊንላንድን ተወካይ ዲፕሎማቶች ከዋና ፀሃፊው ጄንስ ስቶልተንበርግ…