Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ካራቴ ሻምፒዮና በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ  ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ካራቴ ሻምፒዮና በአማራ ክልል የበላይነት ተጠናቋል። በሻምፒዮናው የተሳተፈው የአማራ ክልል የካራቴ ስፖርት ልዑካን ቡድን÷ 6 ወርቅ 7 ብር እና 3 ነሃስ ሜዳሊያ በመሰብሰብ አንደኛ…

በባርሴሎና የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት በበላይነት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባርሴሎና የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት በበላይነት አጠናቀቁ ፡፡ በስፔን ባርሴሎና ማራቶን በተካሄደ የወንዶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ያለውን ደረጃ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀጣይ 60 ቀናት የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን ዝግጅት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቀጣይ 60 ቀናት የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን ዝግጅት ጎበኙ፡፡ አስተዳደሩ በአምስት ክፍለ ከተሞች በልዩ ሁኔታ የሚተገበሩ የ60 ቀናት ሰው ተኮር…

ከ800 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ ጥንታዊ የእጅ ጽሑፎችን የያዘ ሙዚየም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ800 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ጽሑፎችን የያዘ ሙዚየም በሐረር ከተማ ተመረቀ፡፡ ሙዚየሙ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ እና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን ጨምሮ የተለያዩ…

የሌተናል ኮለኔል ፍስሐ ደስታ የቀብር ሥነ ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ኮለኔል ፍስሐ ደስታ የቀብር ሥነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ…

በሸበል በረንታ ሙሽራ ሊያመጣ ሲጓዝ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ መርገጭ ንዑስ ሞዠንና አካባቢው ቀበሌ ኮሸሽላ ጎጥ ሙሽራ ለማምጣት እየተጓዘ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ረዳቱን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ህይወት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኒጀር ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያን ወክሎ በኒጀር የአፍሪካ ዋንጫ ለሚሳተፈው የቂርቆስ…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተለያዩ አካላት ያሰባሰበውን ድጋፍ ለተፈናቃይ ወገኖች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሠራተኞችና ከለጋሾች ያሰባሰበውን 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአልባሳት እና የምግብ አቅርቦት ድጋፍ በአፋር ክልል ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች አስረክቧል፡፡ የክልሉ አደጋ መከላከልና ዝግጁነት…

በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ ማዕድን ጋለሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች በማዕድን ሚኒስቴር የተገነባውን የኢትዮጵያ ማዕድን ጋለሪን መጎብኘታቸውን ሚኒስቴሩ አስታወቀ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በጅግጅጋ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ዳያስፖራዎች በሀገር ግንባታ ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ ያለመውን ይህን ውይይት÷ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ…