ቢዝነስ ኢትዮጵያ እና እስራኤል ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ያለመ ምክክር አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል የኢነርጂ እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም፤ በኃይል፣ በመሠረተ ልማት፣ በማዕድን እና በኢንቨስትመንት ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሀገራዊ የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴን የሚገመግም የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ ሚኒስትሮችን ጨምሮ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሰማሩ የዘርፉ አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች ላነሷቸው ጥያቄዎች መፍትሔ ለመስጠት በትኩረት ይሠራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደሀገር በሴቶች የተነሱ ችግሮች ተቀምረው በየደረጃው መፍትሔ እንዲያገኙ ይሠራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለም ፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የተከተለው አካሄድ የጸረ ሰላም ቡድኖችን ዓላማና ሕልውና ማክሸፍ አስችሏል – አቶ ይርጋ ሲሳይ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የተከተለው በመርሕ ላይ የተመሰረተ አካሄድ የጸረ ሰላም ቡድኖችን ዓላማና ሕልውና ለማክሸፍ አስችሏል ሲሉ በፓርቲው የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ፡፡ አቶ ይርጋ እንዳሉት÷ የለውጡ አመራር የሚከተላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እስከ አሁን 172 ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት አገኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት 2009 ጀምሮ ለ172 ህሙማን አገልግሎቱን መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አሥፈፃሚ ባለሙያ ሲስተር እመቤት ታረቀኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወሳኝ በሆኑ ዘርፎች ላይ አሁንም የሴቶች ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወሳኝ በሆኑ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ አሁንም ሴቶች ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና በሴቶች ልማት ላይ በኒውዮርክ እየመከረ በሚገኘው 69ኛው…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሣምንት የጨዋታ መርሐ-ግብር የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ፤ ክለቦቹ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎብኝተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል። በጉብኝታቸውም በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የሚገኙ ልዩ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በይበልጥ የክልሉን ኢኮኖሚ ማገዝ እንዳለባቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ምርታማነታቸውን በይበልጥ ማሳደግና የክልሉን ኢኮኖሚ ማገዝ እንዳለባቸው ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የክልሉ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማት ዘላቂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትብብር የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ ዘላቂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ የቱሪዝም ዘርፉ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…