Fana: At a Speed of Life!

ከሚጠበቅብን በላይ ለመሥራት እንተጋለን- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተሰጡ ግብረ መልሶች መሰረት ከሚጠበቅብን በላይ ለመሥራት እንተጋለን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በሐረሪ ክልል እያስመዘገብነው ላለው የልማት ሥራ የጠቅላይ…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 43 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሌሎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ከማይናማር ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው መባሉን…

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርባምንጭ ስታዲየም ግንባታ በ4 ነጥብ 32 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ ኦላዶ ኦሎ ገለጹ፡፡ ግንባታውን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ ውል መገባቱን አውስተዋል፡፡ ፕሮጀክቱ…

በሻምፒየንስ ሊጉ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሻምፒየንስ ሊጉ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ፤ አትሌቲኮ ማድሪድ በሜዳው የከተማ ተቀናቃኙን ሪያል ማድሪድን ምሽት 5 ሠዓት ላይ…

ደሴን ጨምሮ በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም ላይ የሠዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ ረመዳን ፆም መፍቻ ድረስ በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች የሚገኙ የከፍተኛ የኃይል ተጠቃሚዎች ከቀኑ 10 ሠዓት እስከ ምሽቱ 3 ሠዓት የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳይጠቀሙ ተደረገ፡፡ ይህ የተደረገው ከዚህ በፊት የደሴ 66 ኪሎ ቮልት…

አቶ አረጋ ከበደ የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች በደሴ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የአመራር አባላቱ የጎበኙት በከተማዋ ከቧንቧ ውሃ-ሮቢት- ወሎ ባህል አምባ እየተገነባ…

ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር ) በመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን የማቋቋም ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰቡ  ‎

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ አጋጥሞ በነበረው የመሬት መንሸራተት አደጋ የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው…

ከተጋን ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግተን መሥራት ከቻልን ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እየለማ…

የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራን ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባችን የሚያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራን ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ የሲዳማ ሕዝብን ከወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር…