Fana: At a Speed of Life!

የሸዋል -ኢድ በዓልን አስመልክቶ ሐረርን ፅዱና ውብ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው- የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚከበረውን የሸዋል -ኢድ በዓል አስመልክቶ ከተማዋን ፅዱና ውብ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ፡፡ በከተማዋ ማዘጋጃ ቤት የከተማ ደረቅ ቁሻሻ አስወጋጅና የአረንጓዴ አካባቢ…

በቤንች ሸኮ ዞን የወባ በሽታ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የወባ በሽታ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኃይሌ ዘውዴ በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ በሶስት ዞኖች…

ዜጎች በፈለጉት አካባቢ ሀብትና ንብረት አፍርቶ የመኖር መብታቸው እንዲከበር የጋራ ሥራ ያስፈልጋል- የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአግላይነት አመለካከት ለሰላም መደፍረስ አንዱ ምክንያት በመሆኑ ዜጎች በሀገራቸው ውስጥ በፈለጉት አካባቢ ሀብትና ንብረት አፍርቶ የመኖር መብታቸው እንዲረጋገጥ ለማድረግ በጋራ መስራት እንደሚገባ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡…

በማጃንግ ዞን በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከ3 ሺህ 800 ሄክታር በላይ ሰብል ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ ሰሞኑን በረዶ እና ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ምክንያት ከ3 ሺህ 800 ሄክታር በላይ ሰብል ጉዳት መድረሱን ተገለጸ፡፡ የጎደሬ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ይስሀቅ አብርሀም በረዶ እና ንፋስ…

አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሩቅ ምስራቅ ሳለን ጃፓኗን ወድጄ” በሚል እውነተኛ ታሪካቸው የተዘፈነላቸውና የባለብዙ ታሪክ ባለቤቱ አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አርቲስት 50 ዓለቃ ሸዋንዳኝ ወልደየስ ብሩ በሰሜን…

አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ማፑቶ ላይ የሚካሄደውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን÷ ከአንድ ወር በፊት የሀገራት ድልድል መከናወኑ…

በህገ ወጥ መንገድ ህፃናት ሲያዘዋውሩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ሶዶ ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 19 ህጻናትንና 6 አዘዋዋሪ ሴቶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የስልጤ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቋል። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ለሦስት ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ዶክተር ዋሴ ሞላ፣ ዶክተር ካሳሁን ዓለሙ…

በመዲናዋ 8 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ስድስት ትላልቅ የጤና ማዕከላት የግንባታ ፕሮጀክቶች ሊካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 8 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ስድስት ትላልቅ የጤና ማዕከላት የግንባታ ፕሮጀክቶች ሊካሄዱ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የጤና መሰረተ ልማት ዳይሬክተር ኢንጂነር ታደሰ የማነ እንደገለጹት÷ መንግሥት…

በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ 1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት ሰራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ትብብር መሰራቱ ተገልጿል። ወጣት ሳሙኤል ዘካሪያስ በወላይታ ዞን የ11ኛ…