Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ አስተባባሪዎች ጋር አገር አቀፍ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ከሚልን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልሎች ከፍተኛ…

አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርበኞቻችን እንዳሳዩን የድል ሚስጥሩ ጀግንነት እና እንደ ሀገር አብሮ መቆም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በ81ኛው የአርበኞች የድል በዓል ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር÷…

የጀግኖቻችንን የድል አድራጊነት ታሪክ ዘመኑ በሚጠይቀን የትግል አውድ ላይ ለመድገም በጋራ እንቁም- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ጀግኖቻችንን የድል አድራጊነት ታሪክ ዘመኑ በሚጠይቀን የትግል አውድ ላይ ለመድገም ከመቼውም ጊዜ በተሻለ ፅናት በጋራ ልንቆም ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡…

የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። ነገ የሚከበረውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን በማስመልከት ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን…

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ አቶ አማረ ሰጤን ጨምሮ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ…

የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታ ሊመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታሊመጣ ነው። ዋንጫው በኢትዮጵያ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚመጣ ታውቋል። የዓለም ዋንጫ ለእይታ ከሚቀርብባቸው የአፍሪካ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ነች።…

ከምርታማነት ውጭ ብልፅግናን ማሳካት አይታሰብም- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምርታማነት ውጭ ብልፅግናን ማሳካት አይታሰብም ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ አቶ መላኩ አለበል የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄን አስመልክተው ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ንቅናቄው የአምራች ኢንዱስትሪውን…

ዶክተር ሊያ ታደሰ የጊኒ ዎርም በሽታን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ላይ ምልከታ ለማድረግ ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የጊኒ ዎርም በሽታን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ምልከታ ለማድረግ ጋምቤላ ክልል ገቡ፡፡ ሚኒስትሯ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…

የአዲስ አበባ ተፎካካሪ ፖርቲዎች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የተፎካካሪ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሀገራዊ ምክክር ላይ ያተኮረ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። የአዲስ አበባ የተፎካካሪ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሙሉጌታ አበበ÷ በሀገራዊ ምክክሩ ላይ…

ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ሰርዋ ቴቴ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል- አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ሰርዋ ቴቴ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡…