Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር የውድድር መርሐ ግብር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ መርሐ ግብሩ መቋጫውን ያገኘው÷ መከላከያ ጌዲኦ ዲላን 6 ለ 1 እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊትን 3…

በደሴ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በንግድ ድርጅት ውስጥ የተከማቸ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በንግድ ድርጅት ውስጥ የተከማቸ የጦር መሣሪያ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የደሴ ከተማ 1ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ጥላሁን ፈንታው÷ ሚያዚያ 25 ቀን 2014 ዓ.ም…

ሁለቱ ኮሚሽኖች ሥራቸውን ለአዲሱ የምክክር ኮሚሽን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች እንዲሁም ሀገራዊ የዕርቀ-ሰላም ኮሚሽኖች የሥራ ኃላፊነታቸውን እና ሰነዶቻቸውን ለአዲሱ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስረከቡ፡፡ ርክክቡ የተካሄደው÷ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ የአበባ ኢንቨስትመንት ድርጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ የአበባ ኢንቨስትመንት ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ በአበባ ኢንቨስትመንት የተሰማራ እና 16 ዓይነት የአበባ ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ድርጅት…

የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶች የ2015 በጀታቸውን እያቀረቡ የሚያስገመግሙበት ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ146 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች በተሰጣቸው የበጀት ጣራ መሰረት የ2015 በጀት ዓመት በጀታቸውን አቅርበው የበጀት ዝግጅታቸው የሚሰማበትና የሚገመገምበት የበጀት ሰሚ ፕሮግራም ተጀመረ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ…

“ኢትዮጵያን ወደተሻለ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ ወሳኝ ነው” – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወደተሻለ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የሁሉም ዜጋ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ ከሰሞኑ…

የኬንያው ፕሬዚዳንት ምክትላቸው ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል፡፡ ውጥረቱ የተባባሰው ፕሬዚዳንት ኬንያታ÷ በሀገራቸው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ…

ባለስልጣኑ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ከድጋፉ መካከል÷ 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያህሉ…

አምራች ኢንዱስትሪዎች የኃይል አቅርቦት ችግር እንዳይገጥማቸው እገዛ እየተደረገ ነው – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ደንበኞች በሙሉ አቅማቸው እንዲያመርቱ የኃይል አቅርቦት ችግር እንዳይገጥማቸው እገዛ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የኢንዱስትሪ ደንበኞች የኃይል አቅርቦት…

የህዳሴ ግድቡን ጨምሮ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች መክሸፋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴው ግድብ እና በከፍተኛ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው የኢትዮጵያን ሰላምና ዕድገት…