Fana: At a Speed of Life!

3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቋል፡፡ 3ኛው ዙር መርሐ ግብር ትናንት ምሽት ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 1 በረታበት ጨዋታ ነው መቋጫውን ያገኘው፡፡…

በአማራ ክልል የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢዜአ እንደገለጹት÷ በየደረጃው ያለው…

በሐረሪ ክልል የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል- የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ በሰጡት መግለጫ÷ ሕዝበ ሙስሊሙ 1ሺህ 443ኛውን የኢድ…

የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ትገጥማለች፡፡ ጨዋታው÷ ዛሬ 10፡00 ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲዳስ ኩባንያ 'adizero' በሚል በጀርመን ባዘጋጀው የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል። በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ 14 ደቂቃ 37…

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የእስልምና…

ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “እንደ ሁለገብ…

20 የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የምግብ፣ የእህል ዘሮች፣ የሕክምና አቅርቦቶችንና የውሃ ማከሚያ ቁሳቁሶችን የያዙ 20 ተሽከርካሪዎች ትናንት መቀሌ መግባታቸውን አስታውቋል። የሕክምና አቅርቦቱ በትግራይ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ…

የደቡብ ክልል ለ1ሺህ 580 እስረኞች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለ1ሺህ 580 እስረኞች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሶፎኒያስ ደስታ በሰጡት መግለጫ÷ 1ሺህ 443ኛውን የኢድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1ሺህ…

እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቷል- ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቶልን እንዳለፈ መታወቅ አለበት ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…