Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል በ2014 አረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በ2014 የክረምት ወራት በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቋል። የሐረር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና…

ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጽንፈኛ ሀይሎች የሚደርሰውን ጥቃት አንታገስም – የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጽንፈኛ ሀይሎች የሚደርሰውን ጥቃት እንደማይታገስ የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ክልላዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ…

የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ዕርዳታ ያለምንም ገደብ ወደ ትግራይ ክልል እንዲደርስ እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመንግስት በቅርቡ ሰላም የማስፈን ውሳኔ ከተላለፈ ዕለት ጀምሮ 146 የሰብዓዊ ድጋፍ የጫኑ…

ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት የማሰባሰብ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  በይፋ ተጀመረ፡፡ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት÷ መጻሕፍት ለማሟላት ያለመ ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 29 የሚቆይ የመጻሕፍት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በግንባታ ላይ የሚገኘውን የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ ፋብሪካው…

የጋምቤላ ክልል ለቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ470 ሚሊየን ብር የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በዘንድሮው ዓመት በ470 ሚሊየን ብር ወጪ የተለያዩ ተግባራትን እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ÷ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ…

አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈልግ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚያስፈልግ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን በሚገባ ጠብቆ ለሚመጣው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሚገባም ርዕሠ መስተዳድሩ ተናግረዋል፡፡…

ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 95 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገቢው የእቅዱን 87 ነጥብ 6 በመቶ የ ሲሆን ከ2013 በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር…

የኢትዮጵያ መንግስት ለሚያደርጋቸው ጥረቶች የዩኒሴፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት በሚሰጣቸው መስኮች እና ከድርቁ ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ጉዳት ለመቀነስ ለሚያደርጋቸው ጥረቶች የተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (ዩኒሴፍ) ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር…

ሀሰተኛ መታወቂያ ሲያትሙ የነበሩ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያትሙ የነበሩ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ሀሰተኛ የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ የሚያባዙና መታወቂያውን የሚያሰሩ ሰባት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን…