Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የማምረቻ ኢንዱስትሪን ለመደገፍ የብሪታኒያ ኤምባሲ አብሮ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የማምረቻ ኢንዱስትሪን ለመደገፍ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር አብሮ እንደሚሰራ የብሪታኒያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና የኤምባሲው የልማት ዳይሬክተር ፓውል ዋተርስ የማምረቻ ኢንዱስትሪን…

የተለያዩ ሚኒስትሮችን ያካተተ ልዑክ የ”ፊቼ ጨምባላላ” በዓል ላይ ለመታደም ሀዋሳ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ እና ነገ በሚከበረው የፊቼ ጨምባላላ በዓል ላይ ለመታደም የተለያዩ ሚኒስትሮችን ያካተተ የልዑካን ቡድን ሀዋሳ ከተማ ገባ፡፡ ልዑኩ፥ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የፕላን እና ልማት…

የ ”ፊቼ ጫምባላላ” በዓል መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ “ፊቼ ጫምባላላ” በዓል በሐዋሳ ከተማ መከበር ጀመረ፡፡ መርሐ ግብሩ በአባቶች ምርቃት መጀመሩን እና በሆሬ፣ በፋሮ፣ በቄጣላ በፈረስ ጉግስ እንዲሁም በሌሎች ባሕላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ መሆኑን…

በምዕራብ እና ምሥራቅ ሸዋ ዞኖች የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዳይሳለጥ ባደረጉ ከ1 ሺህ 425 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ እና ምሥራቅ ሸዋ ዞኖች የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዳይሳለጥ ባደረጉ ከ1 ሺህ 425 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ የምዕራብ ሸዋ ዞን በመንግሥት ተቋማት…

የጋምቤላ ክልል ለመኸር ወቅት የሰብል ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ለመኸር ወቅት የሰብል ልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ሃላፊው አቶ አጃክ ኡቻላ እንደገለጹት÷ በክልሉ በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ148 ሺህ ሄክታር…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጤና ሚኒስትር ጂያን ምባንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ አገራት በጤናው ዘርፍ ጠንካራ አጋርነት መፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን መልካ ጉባ አካባቢ በተካሄደ ዘመቻ አካባቢውን ከሸኔ ታጣቂ ቡድን ነፃ ማድረጉን የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በጉሚ ኤልዴሎ ወረዳ በመልካ ጉባ አካባቢ በተካሄደ ዘመቻ አካባቢውን ከሸኔ ታጣቂ ቡድን ነፃ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በዚህ ዘመቻ በአካባቢው ለአራት ዓመታት ያህል በሕዝቡ…

በሀገር ውስጥ ያለውን የተፈጥሮ ሀብትና የሰው ኃይል በመጠቀም ከሆርቲካልቸር ዘርፍ የሚገኘውን ጥቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ ያለውን የተፈጥሮ ሀብት እና የሰው ኃይል በመጠቀም ከሆርቲካልቸር ዘርፍ የሚገኘውን ጥቅም ማሳደግ እንደሚገባ በዘርፉ ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭ ለማስተዋወቅ አልሞ እየተካሄደ ባለው መድረክ ተመላከተ፡፡…

የፕሪሚየር ሊጉ የዲስፕሊን ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማው አጥቂ ሁሴን ማውሊ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲስፕሊን ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማው አጥቂ ሁሴን ማውሊ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የሊጉ የዲስፕሊን ኮሚቴ የ21ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ከመጀመሩ በፊት በሣምንቱ በተከሰቱ የዲስፕሊን…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል ሀዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ "ፍቼ ጫምባላላ" ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ሀዋሳ ገብተዋል። ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ አምባሳር ሽፈራው ሽጉጤ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ…