Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋም ከምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ጋር በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋም እና የምስራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል በስልጠና፣ በምርምር እና በአቅም ግንባታ ስራዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ በስምምነቱ ኢትዮጵያ…

ሩሲያ በዩክሬን ዛፖሮዢ ከተማ የሚገኝ የጦር መሳሪያ ማከማቻን ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከምዕራባውያን ሀገራት ለዩክሬን የተላኩ የጦር መሳሪያዎች የሚገኙበትን የጦር መሳሪያ ማከማቻ ማውደሟን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከአሜሪካ እና ከምዕራባውያን ሀገራት ወደ ኪየቭ የተላኩ ትላልቅ የጦር…

በሰሜን ሸዋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ደብረሲና፣ ይፋት፣ አጣዬ፣ መሐልሜዳና ሞላሌ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ ተደረገ። በአዲስ አበባ ስራና ስልጠና ቢሮ የአራዳና…

ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ አክሲዮን ማህበር የሙከራ ምርት ማምረት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ንጋት ኮርፖሬት ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ አክሲዮን ማህበር ፕሮጀክት በሚቀጥሉት ሶስት ወራት የሙከራ ምርት ይጀምራል ተባለ፡፡ የአማራ ክልል አፈጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ እንዲሁም የተለያዩ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት…

“ከኢድ እስከ ኢድ መርሐ ግብር ኢትዮጵያን በብዙ መልኩ ለዓለም የምናስተዋውቅበት መድረክ ነው” – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢድ እስከ ኢድ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ያላትን ሃይማኖታዊ ታሪካዊና ማህበራዊ ሀብቶች በሚገባ ለዓለም የምታስተዋውቅበት መልካም አጋጣሚ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታዋ…

ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል። ቦርዱ ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ፓርቲው ያቀረባቸውን የጠቅላላ ጉባኤ…

የሐረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት የክልሉ ህዝብ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢድ አልፈጥር በዓልን በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን በክልላችንም በዓሉ የተሳካ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ስራዎች…

ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ ማገዱ ተገልጿል፡፡ የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን አመታት በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆኖ ላለመውረድ ሲጫዎት…

ከፌደራል ለክልሎች የተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ ባለፉት ሁለት ዓመታት ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል ደረጃ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ በዘንድሮ ዓመት ወደ 24 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማደጉ ተገለጸ፡፡ ይህም የፌደሬሽን ምክር ቤት ለ23 ዓመታት ሲያገለግል የነበረውን የጋራ ገቢዎች ማስፉፊያ ቀመር ማሻሻሉን…

ኢትዮ ቴሌኮም “አሻም” እና “ቴሌ ገበያ” የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሻም እና ቴሌ ገበያ የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ፡፡ “አሻም” የተሰኘው አገልግሎት የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች አገልግሎት ሲያገኙ በሚሰበሰብላቸው ነጥብ መልሶ የሚከፍል አገልግሎት ሲሆን አገልግሎቱ ከዛሬ…