ኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ልዕልናን ባስከበረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ አሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሀገራዊ ልዕልናን ባስከበረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ የራሱን አሻራ ሊያኖር እንደሚገባ ምሁራን አመላከቱ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሣይንስና ዓለም…