Fana: At a Speed of Life!

ጃፓን ከኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ትግበራ ጋር በትብብር መስራት ትፈልጋለች – የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ከኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ትግበራ ጋር በተገናኘ በትብብር ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) አስታወቀ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በፕሮፌሰር ኬኒቺ ኦህኖ…

የምርምርና የልህቀት ማዕከል ዩኒቨርሲቲዎች የግብዓት እጥረት አንዳጋጠማቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት ሦስት የምርምር እና የልህቀት ማዕከል የሆኑት የጎንደር፣ ባሕር ዳር እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች ለምርምር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ ጨምሮ የገንዘብ እጥረት አለብን ብለዋል። ሦስቱም…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ድርቅ ጉዳት ላደረሰባቸው ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ መጠናከር አለበት አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ  በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር እና የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ባደረጉት ውይይት በክልሉ በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ መጠናከር እንደሚገባው…

በጦርነትና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የተቀናጀ ሀገራዊ የሀብት ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነትና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ለእርዳታ የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የተቀናጀ ሀገራዊ የሀብት ማሰባሰብ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም ከኤልሻዳይ ኢንተርቴይመንት…

የትዊተር ኩባንያ በ44 ቢሊዮን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካዊው ባለሃብት ኢሎን መስክ የትዊትር ኩባንያን በ44 ቢሊዮን ዶላር በመግዛት የግላቸው አደረጉ፡፡ ለወራት ሂደት ላይ የነበረው የትዊተር ኩባንያ የግዥ ሂደት በባለአክሲዮኖችቹ የዳይሬክተሮች ቦርድ እንደተገለጸው፥…

የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በግብርናው የንግድ ዘርፍ ሴቶችን ማሳተፍ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ እራስን ለመቻል እና የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በግብርናው የንግድ ዘርፍ ሴቶችን ማሳተፍ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ሴቶች በግብርናው ንግድ ላይ ለሚኖራቸው ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት መፍትሄ ማመላከት ያለመ እና "የሴቶችን…

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ታላቅ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በሺህዎች የሚቆጠሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ደማቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር መሀመድ ኑርዬ እና የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ከንቲባ…

አቶ አህመድ ሽዴ ከአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በአሜሪካና ኢትዮጵያ መካካል ስላለው የልማት ትብብር፣ በወቅታዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ዋና ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ጋር ፍሪያማ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡   ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን ያለ ግብ…

የዓለም የጦር መሳሪያ አመታዊ ግብይት ከ2 ትሪሊየን ዶላር አለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ሃገራት ወታደራዊ ሀይል ለመገንባት የሚያወጡት አመታዊ የጦር መሳሪያ ግብይት በፈረንጆቹ 2021 አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የስቶክሆልም ዓለም አቀፍ የሰላም ምርምር ኢንስቲቲዩት ባወጣው ሪፖርት ዓለም ላይ ለወታደራዊ…