Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ለዩክሬን መላኳን እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ መላኳን እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች። በዋሺንግተን የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ ቀደም ሲል አሜሪካ በርከት ያሉ የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን ስትልክ ይህ ድርጊት አግባብ እንዳልሆነ…

በኦሮሚያ በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች እንዲያገግሙ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች እንዲያገግሙ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል በቆላማ አካባቢ ለድርቅ የተጋለጠው የማህበረሰብ ክፍል ከድርቁ እንዲያገግም…

የጥቁር አንበሳ የልብ ሕክምና ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቁር አንበሳ የልብ ሕክምና ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጠናቆ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ዛሬ የተመረቀው የፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ የተለያዩ የሕክምና ግብዓቶች እንደተሟሉለት መሆኑ ተነግሯል።…

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ…

በጅማ ከተማ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የአፍጥር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የአፍጥርመርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በአፍጥር ስነ ስርዓቱ ላይ የጅማ ከተማ አመራሮች፣ የሃይማኖቱ አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእምነቱ ተከታዮች…

በጎሮ ጉዱ ወረዳ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ -ሶማሌ ወንድማማችነት መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ቃል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮ ጉዱ ወረዳ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ-ሶማሌ ወንድማማችነት መድረክ በስኬት ተጠናቀቀ፡፡ የመድረኩ ዋና ዓላማ÷ የሁለቱን ክልሎች ሕዝብ የእርስ በርስ…

በመዲናዋ የትንሳኤ በዓል ያለምንም አደጋ ተከብሯል – የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የትንሳኤ በዓል ምንም አይነት አደጋ ሳያጋጥም ተከብሮ መዋሉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በበዓሉ አከባበር ወቅት የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መንስኤዎችን በቅጡ በመረዳት…

አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከዚህ አለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች፡፡ አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ነው በዛሬው ዕለት ሕይወቷ ማለፉ የተሰማው፡፡ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ በርካታ የጥበብ ሥራዎች ላይ…

“የትንሳኤው ትርጉም በራሳችን ላይ ለውጥ እንዲያመጣ መፍቀድ አለብን”- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትንሳኤው ትርጉም በራሳችን ላይ ለውጥ እንዲያመጣ መፍቀድ አለብን” ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይህን ያሉት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት የትንሳኤ በዓልን…

በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረ ወሰን በማሻሻል አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ውድድሮችን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በዚሁ መሰረት በሀምቡርግ ማራቶን÷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው 2 ሰዓት ከ17…