Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 10 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶች በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለነዋሪዎች ለማስተላለፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 10 ሺህ ተገጣጣሚ ቤቶችን ግንባታ በሁለት ዙር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለነዋሪዎች ለማስተላለፍ እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ የነዋሪው ሕዝብ ቁጥር…

ሩሲያ ማሪፖል ከተማን መቆጣጠሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአዞቭስትታል ብረት ፋብሪካ ውጭ ማሪፖል ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሯን አስታውቃለች፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሰርጌይ ሾይጉ እንደገለፁት የሩሲያ ጦር የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖልን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን ለፕሬዚዳንት…

“ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰልፍ በኒው ጀርሲ ግዛት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በኒው ጀርሲ ግዛት ተካሄደ፡፡ በትናትናው ዕለት በ “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕግ አርቃቂ ሴናተር ሮበርት ሜኔንዴዝ (ኒው ጀርሲ) ቢሮ ፊት ለፊት…

በመዲናዋ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብሩ በከተማ ደረጃ፣ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ሲሆን÷…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙኃን አመራሮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመገናኛ ብዙኃን አመራሮች ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እየተወያየ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ማድረግ…

አምባሳደር ሀሰን ታጁ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሀሰን ታጁ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ጉዳዮች ኃላፊ አምባሳደር ሱለይማን አሊ ሰዒድ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት…

አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ100 በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ100 በላይ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የጎፋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ…

በቀጣይ ቀናት ለሚከበሩት በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ዝግጅት ተደርጓል – የድሬዳዋ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ቀናት በክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ለሚከበሩት ለትንሳኤና ለኢድ አልፈጥር በዓላት የአቅርቦት ችግር እንዳይከሰት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ…

በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ ሌሃይቴ ቀበሌ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ሥራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የቁፋሮ ሥራው÷ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ገልገሎ ገልሾን ጨምሮ የዞኑ የስራ…

የለሙ ቴክኖሎጂዎችና የተሰበሰቡ የሳተላይት መረጃዎች ተግባር ሊውሉ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለሙ ቴክኖሎጂዎችና የተሰበሰቡ የሳተላይት መረጃዎች ተግባር ሊውሉ እንደሚገባ የሰው ሀብት ልማት ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የለሙ…