Fana: At a Speed of Life!

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በጦርነት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። በአሜሪካ ዳላስ የኢትዮጵያ ግብረ-ሀይል ከ16 ሚሊየን 900 ሺህ ብር በላይ፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን…

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በዘጠኝ ወራት ከ43 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ43 ቢሊየን 157 ሚሊየን 43 ሺህ ብር በላይ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በዘጠኝ ወራት ውስጥ 37 ቢሊየን 340 ሚሊየን 41 ሺህ ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 43…

በወልድያ ከተማ የተቀበረ የታንክ ቅምቡላ ፈንድቶ የአካልና የንብረት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማ መልካ ቆሌ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጥር የተቀበረ የታንክ ቅምቡላ ፈንድቶ የአካል ጉዳት ማድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ቅምቡላው የፈነዳው በሰው ሲነካካ መሆኑን…

በሕገ ወጥ መንገድ ቆጣሪ የገጠሙ ግለሰቦች ከነተባበሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በለገጣፎ ለገ ዳዲ ከተማ 01 ቀበሌ በተለመዶ ገዋሳ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ በሕገ ወጥ መንገድ ቆጣሪ የገጠሙ ግለሰቦች ከነተባበሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ…

ፕላን ኢንተርናሽናል በፀጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ወገኖች የ9 ሚሊየን ብር የቁሳቁስ ድጋፉ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕላን ኢንተርናሽናል የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በድባጤ ወረዳ በፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ግምታቸው 9 ሚሊየን 849 ሺህ 130 ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቋል። የፕላን…

የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ የትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራሙ በዘጠኝ ወረዳዎች በ67 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ 35 ሺህ 350 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ማጣሪያ ድልድል በትናንትናው እለት ይፋ ሆኗል፡፡ በምድብ ማጣሪያ ድልድሉ ኢትዮጵያ በምድብ 4 ከግብፅ ፣ ጊኒ እና ማላዊ ጋር ተደልድላለች። የማጣሪያ ጨዋታዎቹ ከመጭው ግንቦት ጀምሮ…

በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ የሚነሱትን ቅሬታዎች ለመመለስ የምርምር ሥራዎች የማይተካ ሚና አላቸው- ቋሚ ኮሚቴው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ የሚነሱትን የሕዝብ ቅሬታዎች ለመመለስ የፌዴራል የፍትሕ፣ የሕግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት ሕግ ተኮር የምርምር ሥራዎች አይነተኛና የማይተካ ሚና እንዳላቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ…

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለተፈናቃሉ ወገኖች በዓል መዋያ ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ለበዓል መዋያ…

በኦሮሚያ ክልል ከ40 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ40 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አበራ ወርቁ÷ በተያዘው 2014/15 የምርት ዘመን የፋብሪካ ማዳበሪያ ዋጋ በመናሩ…