የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በኮንሶ ዞን ለሚገኙ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የተደረገው ድጋፍ የምግብ ዘይት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ከተሞች ለሚገኙ ድጋፍ ለሚሹ እና አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ከ10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት በአዳማ ከተማ ከ7 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ለዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የመድኃኒት፣ የህክምና እና የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አስረከበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒት አቅርቦትና የፋርማሲ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራት ለማሳደግ ከቱርክ የመጡ ከፍተኛ አማካሪዎች ጅግጅጋ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የመሠረታዊ አገልግሎቶችን ጥራት ለማሳደግ ከቱርክ የመጡ ከፍተኛ አማካሪዎች እና የመንግስት ተወካዮች ጅግጅጋ ገብተዋል፡፡ በሶማሌ ክልል መሠረታዊ አገልግሎቶችን ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ከቱርክ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ኮሪያ የሁለትዮሽ የልማት ትብብር ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለትዮሽ የጋራ የልማት ትብብር ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያና የኮሪያ ሪፐብሊክ የፖሊሲ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰመርታ ሰዋሰው ከ1940ዎቹ ጀምሮ በጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5 ሺህ ኪሎ ግራም በሚጠጋ ቅቤ ውስጥ ባዕድ ነገር ቀላቅለው ሊሸጡ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓላትን አስታከው 5 ሺህ ኪሎ ግራም በሚጠጋ ቅቤ ላይ ባዕድ ነገር ቀላቅለው ሊሸጡ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡ ሰሞኑን በሚዛን አማን ከተማ፣ በካፋ እና በቤንቺ ሸኮ ዞኖች በተካሄደ የዘመቻ ሥራ÷ 2 ነጥብ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዙ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ፡፡ የግብርና ሜካናይዜሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአርሶ አደሮችን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ከተሞች ለግብይት ሊውሉ የነበሩ ከ84 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ፣ ባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች ለግብይት ሊውሉ የነበሩ ከ84 ሺህ በላይ የብር ኖቶች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ለእንስሳት ግብይትና የሆቴል አገልግሎት ተጠቅሞ ሊከፈል የነበረ በድምሩ ከሁለት ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ታስቦ ዋለ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት እንዲሁም በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርአቶች ታስቦ ውሏል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምታጋሩት ባይኖር እንኳን ፍቅራችሁን አጋሩ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Apr 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስጠት አንደማያጎድል በመገንዘብ አጠገባችሁ ለሚኖሩ ሰዎች ማዕድ አጋሩ፤ የምታጋሩት ባይኖር እንኳን ፍቅራችሁን አጋሩ ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት ከ195 ሺህ በላይ…