በዓለም አቀፍ ውድድሮች ተወዳድረው በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ያገኙ ወጣት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጣቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በዓለም አቀፍ ውድድሮች ተወዳድረው በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ያገኙ ወጣት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጣቸው።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር…