Fana: At a Speed of Life!

ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ይገባል – የሰርቢያው ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የእኛ ተግባር ሩስያ ላይ ማዕቀብ በመጣል ችግሩን ከማባባስ ይልቅ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት መሥራት እና ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ማክበር ነው" ሲሉ የሰርቢያው ፕሬዚዳንት ተናገሩ። የሰርቪያው ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ቩሲክ…

የወላይታ ሶዶ የመርካቶ ገበያ ማዕከል ግንባታ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለተጠቃሚዎች ይተላለፋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ በዘመናዊ መልክ እየተገነባ የሚገኘው የመርካቶ ገበያ ማዕከል በታቀደው የጊዜ ገደብ ባለመጠናቀቁ በነዋሪች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡ የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መርክነህ ማለዳ ÷በዘመናዊ ሁኔታ…

የአገልግሎት መስመሮች ላይ ኔትወርክ እንዲቆራርጥ የሚያደርጉ አካላትን ማጋለጥ እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ኃላፊነት በጎደላቸው እና የግል ጥቅምን ብቻ በሚያስቡ የህዝብ ንብረት የሆነውንና በርካታ ህብረተሰብ የሚጠቀምበትን ኔት ወርክ እየዘረፉ በአገልግሎት አሰጣጠጡ ላይ ችግር የሚፈጥሩ አካላትን ህብረተሰቡ ሊያጋልጣቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…

በመዲናዋ የስነ- ምግባር ችግር በተስተዋለባቸው የደንብ ክትትልና ቁጥጥር ኦፊሰሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የስነ-ምግባር ችግር በተስተዋለባቸው 28 የደንብ ክትትልና ቁጥጥር ኦፊሰሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጽህፈት ቤት…

ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ህብረተሰቡ የእሳትና የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የፋሲካ እና የኢድ-አልፈጥር በዓላትን አስመልክቶ ህብረተሰቡ ከእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች ራሱን እንዲጠብቅ አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የመዲናዋን ነዋሪዎች የሰላምና ፀጥታ ችግር ጥያቄ ለመመለስ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማን ህዝብ የሰላምና ፀጥታ ችግር ጥያቄዎች ለመመለስ በቅርበት የሚከታተል ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ። መንግሥት የህዝቡን ችግሮች ለመፍታት ከህዝብ ጋር ውይይት እንዲደረግ…

በጦርነትና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በዚህ አመት ይፈተናሉ – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጦርነት እና በግጭት ውስጥ ሆነው ተፈትነዋል ተብለው የተለዩ እና የ12ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ያላመጡ በዚህ ዓመት በሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እንደ መደበኛ ተማሪ ሆነው መፈተን እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር…

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ዋሺንግተን ዲሲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አመታዊ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ዋሺንግተን ዲሲ ገባ። ልዑኩ በቆይታው ከስብሰባው ባለፈ የሁለትዮሽና የባለ ብዙ ወገን ምክክር…

ሕብረተሰቡን ተሳታፊ ማድረግ ለሰላም መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ዶክተር ቀነአ ያደታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለሕዝብ ተሳትፎ ሰላምን ማረጋገጥ ስለማይቻል ሕብረተሰቡን ተሳታፊ ማድረግ ለሰላም መረጋገጥ አስፈላጊ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቀነአ ያደታ ተናገሩ፡፡ ቢሮው ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ…

ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው ሁሉን አቀፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ግብዐት የሚሆን ጉብኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው ሁሉን አቀፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ግብዐት የሚሆን ጉብኝት በቱርክ ተደረገ። ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን…