ስፓርት በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሚያዝያ 1 እስከ 9 ቀን 2014 ዓ.ም "የሴቶች እኩል ተሳታፊነት ለስፖርት ውጤታማነት" በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የመላ ሴቶች ጨዋታ ተጠናቋል። ኦሮሚያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቡልጋና ደብረ ብርሃን የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በአማራ ክልል በቡልጋ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች የሚገኙ ነባር የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ ነው- የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ የመልካም አስተዳደር ችግሮች እና የልማት ጥያቄዎች ትኩረት የሚሹ ተግባራት በመሆናቸው የአሠራር ማዕቀፍን ተከትሎ ለመፍታት እየሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት…
ስፓርት 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድን የበላይነት ተጠናቀቀ፡፡ በጂግጂጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ÷ የኢትዮጵያ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ “ሆሳዕና በአርያም” በዓል በድምቀት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ “ሆሳዕና በአርያም” በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት ተከበረ፡፡ ሆሳዕና በአርያም ከፋሲካ በፊት ያለው እና የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሲሆን÷ “አቤቱ እባክህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋምቤላ ክልል ከ966 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ላከ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ966 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መላኩን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጅ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ወይዘሮ አኳታ ቻም÷ ለብሔራዊ ባንክ የተላከው ወርቅ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሁለተኛ ዙር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በተገኙበት በጂቡቲ ዶልፊን አደባባይ ሁለተኛ ዙር የችግኝ ተከላ ተካሄዷል። በቀጣናው ተምሳሌታዊ የምጣኔ ሃብት ግንኙነት ያላቸው ጂቡቲ እና ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማትም…
ስፓርት የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ካዛኪስታን - ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች አትሌት በቀሉ አበበ የ2022 ካዛኪስታን - ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች፡፡…
ስፓርት በ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን የአማራ ክልል አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን አማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆኗል። በቢሾፍቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን ዛሬ ተጠናቋል። የአማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አጠቃላይ አሸናፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በጋምቤላ ክልል እየተሰጠ ሲሆን ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ 140 ሺህ ህፃናት ክትባቱ የሚሰጥ መሆኑን የክልሉ…