የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን 247 የሚሆኑ የጉህዴን ታጣቂዎች ለመንግሥት እጅ ሰጡ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ 247 የሚሆኑ የጉህዴን ታጣቂ ዎች እጅ መስጠታቸውን የዳንጉር ወረዳ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የወረዳው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሻለቃ ደምስ ዳኘ÷ በወረዳው የአሸባሪውን ህውሓት ተልዕኮ ተቀብለው የጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ9 ወራት የበጀት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል መንግሥት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ያለፉትን 9 ወራት የበጀት አፈጻጸም ግምገማ በተመረጡ ጉዳዮች ላይ እየተካሄደ ነው። የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 9 ቀን ጀምሮ አውደ ርዕይ እና ባዛር አዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 9 ቀን እስከ ሚያዝያ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ አውደ ርዕይ እና ባዛር ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በአውደ ርዕዩ እና ባዛሩ 181 የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች 10…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ'ለደግ ሚድዋይፈ ኮሌጅ' የተቋቋመውን የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎብኝተዋል:: ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአሁኑ ጊዜ 115 ወጣት ሴቶችን ከሁሉም ክልሎች አምጥቶና ሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ኢትዮጵያ እና እስራኤል የበለጠ ተቀራርበው ሊሠሩ ይገባል አሉ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ እና እስራኤል በጤና፣ በግብርና እና በኢንቨስትመንት ዘርፎች የበለጠ ተቀራርበው መሥራት እንዳለባቸው ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአቶ ጋዲ ይባርከን የእስራኤል ፓርላማ አባልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ“ኢድ እስከ ኢድ ጥሪ” ዳያስፖራው በስፋት እንዲሳተፍ ሚሲዮኖች የጀመሩትን ንቅናቄ ሊያጠናክሩ ይገባል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ”ኢድ እስከ ኢድ ጥሪ” ዳያስፖራው በስፋት እንዲሳተፍ ሚሲዮኖች የጀመሩትን የዳያስፖራ ንቅናቄ አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አሳሰቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታና የኢድ እስከ ኢድ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ ዓረቢያ ለተመለሱ 250 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ማምሻውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኢፍጣር አድርገዋል። ከሳዑዲ አረቢያ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመብረቅ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አጠፋ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመብረቅ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የሆብቻ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ህዝቅኤል ኦይዳ እንደገለጸት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የፓርላማ አባላት እና የሕክምና ባለሙያዎች የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽ/ቤታቸው የፓርላማ አባላትን እና የሕክምና ባለሙያዎችን ያካተተውን የእስራኤል የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ኤሌክትሪክ ሽቦ የሰረቁ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የተዘረጋ የኤሌክትሪክ ሽቦ ቆርጠው የሰረቁ ሁለት ተከሳሾች በጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተከሳሽ ፀጋዬ ቴዎድሮስ እና ያብስራ ተስፋዬ ፥ የወንጀል…