የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸዉ የህክምና ተቋማት 123 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሃት ቡድን ውድመት ለደረሰባቸዉ የአማራ ክልል ስምንት ዞኖች 123 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተበረከተ፡፡ ድጋፉ የተደረገው ዩኤስ ኤይድ ትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር አክቲቪቲ የተሰኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ቦርድ ሲመረምር በቆየባቸው የፓርቲዎች አቤቱታ ላይ ውሳኔ አስተላልፎ መፍትሄ ማሰጠቱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች ቡድን በማዋቀር የማጣራት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት በምግብ ዋስትና ላይ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ከሩስያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተከሰተውን የኢኮኖሚ ቀውስ ለመፍታት ዓለማቀፉ ማህበረሰብ በምግብ ዋስትና ላይ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተፈጥሮ ጋዝ ላይ የተከሰተው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት ዓለምን ወደ አዲስ “የቀዝቃዛ ጦርነት ዘመን” እየወሰደ ነው ስትል ቱርክ አስጠነቀቀች ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት ዓለምን ወደ አዲስ “የቀዝቃዛ ጦርነት ዘመን” እየወሰደ ነው ስትል ቱርክ አስጠነቀቀች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ቃል አቀባይ ኢብራሄም ካሊን እንደገለፁት፥ ዓለምን ወደ አዲስ የቀዝቃዛ ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ግንባታቸው ተቋርጦ የነበሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ዳግም ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወራራ ባካሄደበት ወቅት ተቋርጠው የነበሩ ኘሮጀክቶች ወደ ሥራ መመለሳቸውን የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ገለፁ። ተቋርጠው ከነበሩ የመንገድ ግንባታዎች መካከል ከገራዶ-ኮሽም በር፣ ከሼል ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ካለችበት ችግር በፍጥነት እንድትወጣ የዳያስፖራው ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ካለችበት ችግር በፍጥነት እንድትወጣ የዳያስፖራው ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይባል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማን ሰላም እና ፀጥታ ለማስጠበቅ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ፡፡ በአዲስ አበባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዘጋጅነት በከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፋሲካ እና ለኢድ አልፈጥር በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል-ኤጀንሲው ዮሐንስ ደርበው Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፋሲካ እና ለኢድ አልፈጥር በዓል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን የግብይት ሰንሰለቱን በጠበቀ መልኩ በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል ለህብረትሰቡ ለማቅረብ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለላፕሴት ፕሮጄክት ተግባራዊነት አባል ሃገራት ጥረታቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያን እና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የላፕሴት ፕሮጄክት ተግባራዊነት አባል ሃገራት የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት የመሰረተ ልማት ከፍተኛ ተወካይና የቀድሞው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበለችኝም በማለት ወጣቷን በስለት ወግቶ የገደለው ወጣት በእስራት ተቀጣ ዮሐንስ ደርበው Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበለችኝም በማለት ወጣቷን በስለት ወግቶ የገደለው ወጣት በ19 አመት ፅኑ እስራት መቀጣቱን የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ተከሳሽ ህፃኑ አብርሃም የተባለው ወጣት ሟች ውዴ ንጉሴ ጋር አንድ…